ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ » የቃላት አፈላለግ ማብራሪያ
Email this page to a friend Printer-friendly   Monday, 23 July 2018
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“ነገር ግን ኢየሱስ፦ ሕፃናትን ተዉአቸው፥ ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ አትከልክሉአቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉ ናትና አለ፤“
(የማቴዎስ ወንጌል 19:14)

rss

Today's verse

የቃላት አፈላለግ ማብራሪያ

ቁጥር የፍለጋ አይነት ተፈላጊው ቃል/ሐረግ ፍለጋው ሊያስገኛቸው የሚችሉ ጥቅሶች ማብራሪያ
1 ንዑስ ሐረግ
(substring)
  እግዚአብሔር ፍቅር ሀ- በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም።
ለ- ጌታም ወደ እግዚአብሔር ፍቅር ወደ ክርስቶስም ትዕግሥት ልባችንን ያቅናው።
ተፈላጊውን ቃል/ሐረግ እንደ ንዑስ ሐረግ (substring) ያዘሉ ጥቅሶች እንዲፈለጉ ያደርጋል::
2 እቅጩን/ራሱኑ
(Exact phrase)
  እግዚአብሔር ፍቅር ለ- ጌታም ወደ እግዚአብሔር ፍቅር ወደ ክርስቶስም ትዕግሥት ልባችንን ያቅናው። ተፈላጊውን ቃል/ሐረግ እቅጩን እና በዚያው ቅደም ተከተል የያዙ ጥቅሶች እንዲፈለጉ ያደርጋል::
3 ሁሉንም ቃላት
(All words)
  ምህረት ፍቅር ሀ- የማያስተውሉ፥ ውል የሚያፈርሱ፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ምሕረት ያጡ ናቸው
ለ- ምሕረት
ና ሰላም ፍቅርም ይብዛላችሁ።
ሐ- ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ስትጠባበቁ በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ።
ተፈላጊው ሐረግ ውስጥ የሚገኙትን ቃላትን ሁሉ የያዙ ጥቅሶች እንዲፈለጉ ያደርጋል (operator AND):: ይህ ፍለጋ ቅደም ተከተልን አያካትትም/አያጤንም::
4   በቅደም ተከተል
(Keep order)
ምህረት ፍቅር ለ- ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛላችሁ።
ሐ- ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ስትጠባበቁ በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ።
ልክ እንደ ቁጥር 3 ሆኖ፣ ነገር ግን ቅደም ተከተልን ያካትታል/ያጤናል:: ይህ መደበኛው/default የፍለጋ አይነት ነው::
5   ድፍን/ሙሉ ቃላት
(Whole words)
ምህረት ፍቅር ሀ- የማያስተውሉ፥ ውል የሚያፈርሱ፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ምሕረት ያጡ ናቸው
ሐ- ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ስትጠባበቁ በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ።
ልክ እንደ ቁጥር 3 ሆኖ፣ ነገር ግን ድፍን/ሙሉ ቃላት ብቻ የያዙ ጥቅሶች እንዲፈለጉ ያደርጋል::
6 የተገኘውን ቃል
(Any word)
  እግዚአብሔር ሰላም ሀ- አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።
ለ- ጌዴዎንም በዚያ ለእግዚአብሔር መሠዊያ ሠራ፥ ስሙንም። እግዚአብሔር ሰላም ብሎ ጠራው።
ሐ- በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።
መ- በደኅንነት ኑር፥ ለአንተና ለቤትህም ለአንተም ላሉት ሁሉ ሰላም ይሁን
ሠ- እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።
ተፈላጊው ሐረግ ውስጥ ከሚገኙት ቃላት ውስጥ ቢያንስ አንዱን የያዙ ጥቅሶች እዲፈለጉ ያደርጋል (operator OR)::
7   ድፍን/ሙሉ ቃላት
(Whole words)
እግዚአብሔር ሰላም ለ- ጌዴዎንም በዚያ ለእግዚአብሔር መሠዊያ ሠራ፥ ስሙንም። እግዚአብሔር ሰላም ብሎ ጠራው።
ሐ- በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።
መ- በደኅንነት ኑር፥ ለአንተና ለቤትህም ለአንተም ላሉት ሁሉ ሰላም ይሁን
ልክ እንደ ቁጥር 6 ሆኖ፣ ነገር ግን ድፍን/ሙሉ ቃላት ብቻ የያዙ ጥቅሶች እንዲፈለጉ ያደርጋል::

“ምሕረትና እውነት ከአንተ አይራቁ፤ በአንገትህ እሰራቸው፤ በልብህ ጽላት ጻፋቸው። በእግዚአብሔርና በሰው ፊትም ሞገስንና መልካም ዝናን ታገኛለህ።“
(መጽሐፈ ምሳሌ 3:3-4)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2018 by iyesus.com
Terms of use | Contact us