ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ትምህርቶች » በእርሱ አምን ዘንድ ማን ነው? » መግቢያ
Email this page to a friend Printer-friendly   Friday, 3 February 2012
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እኔ ግን ለኃይልህ እቀኛለሁ በምሕረትህም ማልዶ ደስ ይለኛል በመከራዬ ቀን መጠጊያዬና አምባዬ ሆነኸኛልና።“
(መዝሙረ ዳዊት 59:16)

rss

Today's verse

መግቢያ

pdf version

     አንድ ጊዜ ከዕውርነት የፈወሰውን ሰው ኢየሱስ እንዲህ ብሎ ጠየቀው:- “...አንተ በእግዚአብሔር ልጅ ታምናለህን?...እርሱም መልሶ:- ጌታ ሆይ፣በእርሱ አምን ዘንድ ማን ነው? አለ:: ኢየሱስም:- አይተኸዋልም ከአንተ ጋርም የሚናገረው እርሱ ነው አለው:: እርሱም:- ጌታ ሆይ፣ አምናለው አለ፣ሰገደለተም::“ዮሐ 9፣35-38

     ሰዎች ሁሉ የኢየሱስን ማንነት ተረድተውና ክብሩንም አይተው በእርሱ እንዲያምኑና እንዲድኑ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው:: ስለዚህ ይህች ጽሑፍ የኢየሱስን ማንነት በጥልቀት ለማወቅ፣“በእርሱ አምን ዘንድ ማነው?“ ለሚሉ ሁሉ የተዘጋጀች ናት:: አንተም የእግዚአብሔርን ልጅ ክብር አይተህ በእርሱ እንድታምንና ለእርሱ እንድትሰግድ እግዚአብሔር ይርዳህ::

 

     ጽሑፏ እግዚአብሔርን በፍጹምና በቅን ልባቸው ለማወቅና ለመከተል ለሚፈልጉ፣ የእግዚአብሔርንም እውነት ለተራቡና ለተጠሙ የተዘጋጀች ናት:: “ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው ይጠግባሉና::“ ማቴ 5፣6 አላማዋም ሰዎች የአንድ ሃይማኖት ተከታዮች እንዲሆኑ ለማድረግ አይደለም:: ስለዚህም የትኛውንም ሃይማኖት አታንጸባርቅም::


“ልጄ ሆይ፥ ሕጌን አትርሳ፥ ልብህም ትእዛዛቴን ይጠብቅ። ብዙ ዘመናትና ረጅም ዕድሜ ሰላምም ይጨምሩልሃልና።“
(መጽሐፈ ምሳሌ 3:1-2)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2012 by iyesus.com
Terms of use | Contact us