ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » መጽሐፍ ቅዱስ
Email this page to a friend Printer-friendly   Friday, 18 May 2012
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው፤ ፍርዱ እንዴት የማይመረመር ነው፥ ለመንገዱም ፍለጋ የለውም።“
(ወደ ሮሜ ሰዎች 11:33)

rss

Today's verse

መጽሐፍ ቅዱስ

 

 Previous 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 Next 

መዝሙረ ዳዊት  119
136 ሕግህን አልጠበቅሁምና የውኃ ፈሳሽ ከዓይኖቼ ፈሰሰ።
137 አቤቱ፥ አንተ ጻድቅ ነህ፥ ፍርድህም ቅን ነው።
138 ምስክርህን በጽድቅ አዘዝህ፥ እጅግም ቅን ነው።
139 ጠላቶቼ ቃልህን ረስተዋልና የቤትህ ቅንዓት አቀለጠኝ።
140 ቃልህ እጅግ የነጠረ ነው፥ ባሪያህም ወደደው።
141 እኔ ታናሽና የተናቅሁ ነኝ ትእዛዛትህን ግን አልረሳሁም።
142 ጽድቅህ የዘላለም ጽድቅ ነው፥ ቃልህም እውነት ነው።
143 መከራና ችግር አገኙኝ ትእዛዛትህ ግን ተድላዬ ናቸው።
144 ምስክርህ ለዘላለም ጽድቅ ነው እንዳስተውል አድርገኝ፥ በሕይወትም አኑረኝ።
145 በፍጹም ልቤ ጮኽሁ፥ አቤቱ፥ ስማኝ ሥርዓትህን እፈልጋለሁ።
146 ወደ አንተ ጮኽሁ አድነኝ፥ ምስክርህንም እጠብቃለሁ።
147 ማለዳ ጮኽሁ ቃልህንም ተስፋ አድርጌአለሁ።
148 ቃልህን አስብ ዘንድ ዓይኖቼ ለመማለድ ቀደሙ።
149 አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ ድምፄን ስማ እንደ ፍርድህ ሕያው አድርገኝ።
150 በዓመፃ የሚያሳድዱኝ ቀረቡ፥ ከሕግህም ራቁ።

 Previous 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 Next 


“በሳቅ ደግሞ ልብ ያዝናል፥ የደስታም ፍጻሜ ልቅሶ ነው።“
(መጽሐፈ ምሳሌ 14:13)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ The Amharic bible we are using for this website is the version of 1962 [የድሮው ትርጉም]. The Bible Society of Ethiopia is the owner of this bible. The electronic form of this bible was taken from bible.org and converted by iyesus.com from HTML to unicode character (UTF-8) for the purpose of the search functionality. You can find more information about the electronic form here. የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2012 by iyesus.com
Terms of use | Contact us