ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » መጽሐፍ ቅዱስ
Email this page to a friend Printer-friendly   Friday, 18 May 2012
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው፤ ፍርዱ እንዴት የማይመረመር ነው፥ ለመንገዱም ፍለጋ የለውም።“
(ወደ ሮሜ ሰዎች 11:33)

rss

Today's verse

መጽሐፍ ቅዱስ

 

 Previous 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 Next 

መዝሙረ ዳዊት  119
16 በትእዛዝህ ደስ ይለኛል ቃልህንም አልረሳም።
17 ለባሪያህ መልካም አድርግ ሕያው እንድሆን፥ ቃልህንም እንድጠብቅ።
18 ዓይኖቼን ክፈት፥ ከሕግህም ተኣምራትህን አያለሁ።
19 እኔ በምድር እንግዳ ነኝ ትእዛዛትህን ከእኔ አትሰውር።
20 ነፍሴ ሁልጊዜ ፍርድህን እጅግ ናፈቀች።
21 ከትእዛዛትህ የሳቱትን ትዕቢተኞችንና ርጉማንን ዘለፍህ።
22 ምስክርህን ፈልጌአለሁና። ስድብንና ነውርን ከእኔ አርቅ።
23 አለቆች ደግሞ ተቀምጠው እኔን አሙኝ ባሪያህ ግን ሕግህን ያሰላስል ነበር።
24 ምስክርህም ተድላዬ ነው፥ ሥርዓትህም መካሪዬ ነው።
25 ነፍሴ ወደ ምድር ተጠጋች እንደ ቃልህ ሕያው አድርገኝ።
26 መንገድህን ነገርሁ ሰማኸኝም ሥርዓትህን አስተምረኝ።
27 የሥርዓትህን መንገድ እንዳስተውል አድርገኝ፥ ተኣምራትህንም አሰላስላለሁ።
28 ከኀዘን የተነሣ ነፍሴ አንቀላፋች በቃልህ አጠንክረኝ።
29 የዓመፅን መንገድ ከእኔ አርቅ፥ በሕግህም ማረኝ
30 የእውነትህን መንገድ መረጥሁ፥ ፍርድህንም አልረሳሁም።

 Previous 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 Next 


“በሳቅ ደግሞ ልብ ያዝናል፥ የደስታም ፍጻሜ ልቅሶ ነው።“
(መጽሐፈ ምሳሌ 14:13)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ The Amharic bible we are using for this website is the version of 1962 [የድሮው ትርጉም]. The Bible Society of Ethiopia is the owner of this bible. The electronic form of this bible was taken from bible.org and converted by iyesus.com from HTML to unicode character (UTF-8) for the purpose of the search functionality. You can find more information about the electronic form here. የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2012 by iyesus.com
Terms of use | Contact us