ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » መጽሐፍ ቅዱስ
Email this page to a friend Printer-friendly   Friday, 18 May 2012
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው፤ ፍርዱ እንዴት የማይመረመር ነው፥ ለመንገዱም ፍለጋ የለውም።“
(ወደ ሮሜ ሰዎች 11:33)

rss

Today's verse

መጽሐፍ ቅዱስ

 

 1 2 3 Next 

መጽሐፈ ምሳሌ  11
1 አባይ ሚዛን በእግዚአብሔር ፊት አስጸያፊ ነው እውነተኛ ሚዛን ግን ደስ ያሰኘዋል።
2 ትዕቢት ከመጣች ውርደት ትመጣለች በትሑታን ዘንድ ግን ጥበብ ትገኛለች።
3 ቅኖች ቅንነታቸው ትመራቸዋለች ወስላቶችን ግን ጠማማነታቸው ታጠፋቸዋለች።
4 በቍጣ ቀን ሀብት አትረባም ጽድቅ ግን ከሞት ታድናለች።
5 የፍጹም ሰው ጽድቁ መንገዱን ያቀናለታል ኃጥእ ግን በኃጢአቱ ይወድቃል።
6 ቅኖችን ጽድቃቸው ይታደጋቸዋል ወስላቶች ግን በምኞታቸው ይጠመዳሉ።
7 ኀጥእ በሞተ ጊዜ ተስፋው ይቈረጣል፥ የኃያል አለኝታም ይጠፋል።
8 ጻድቅ ከጭንቀት ይድናል፥ ኀጥእም በእርሱ ፋንታ ይመጣል።
9 ዝንጉ ሰው በአፉ ባልንጀራውን ያጠፋል ጻድቃን ግን በእውቀት ይድናሉ።
10 በጻድቃን ልማት ከተማ ደስ ይላታል፥ በኀጥኣንም ጥፋት እልል ትላለች።
11 በቅኖች በረከት ከተማ ከፍ ከፍ ትላለች በኀጥኣን አፍ ግን ትገለበጣለች።
12 ወዳጁን የሚንቅ እርሱ አእምሮ የጐደለው ነው አስተዋይ ግን ዝም ይላል።
13 ለሐሜት የሚሄድ ምሥጢሩን ይገልጣል በመንፈስ የታመነ ግን ነገሩን ይሰውራል።
14 መልካም ምክር ከሌለ ዘንድ ሕዝብ ይወድቃል በመካሮች ብዛት ግን ደኅንነት ይሆናል።
15 ለማያውቅ የሚዋስ ክፉ መከራን ይቀበላል ዋስነትን የሚጠላ ግን ይድናል።

 1 2 3 Next 


“በሳቅ ደግሞ ልብ ያዝናል፥ የደስታም ፍጻሜ ልቅሶ ነው።“
(መጽሐፈ ምሳሌ 14:13)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ The Amharic bible we are using for this website is the version of 1962 [የድሮው ትርጉም]. The Bible Society of Ethiopia is the owner of this bible. The electronic form of this bible was taken from bible.org and converted by iyesus.com from HTML to unicode character (UTF-8) for the purpose of the search functionality. You can find more information about the electronic form here. የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2012 by iyesus.com
Terms of use | Contact us