ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » መጽሐፍ ቅዱስ
Email this page to a friend Printer-friendly   Wednesday, 10 March 2010
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us

“ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስ በልባችሁ ቀድሱት። በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁዋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።“
(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:15)

rss

Today's verse

መጽሐፍ ቅዱስ

 

 Previous 1 2 3

መጽሐፈ ምሳሌ  14
31 ድሀን የሚያስጨንቅ ፈጣሪውን ይሰድባል ለድሀ ምሕረትን የሚያደርግ ግን ያከብረዋል።
32 ኀጥእ በክፋቱ ይደፋል ጻድቅ ግን በእውነቱ ይታመናል።
33 በአዋቂ ልብ ጥበብ ትቀመጣለች በሰነፎች ውስጥ ግን አትታወቅም።
34 ጽድቅ ሕዝብን ከፍ ከፍ ታደርጋለች ኃጢአት ግን ሕዝብን ታስነውራለች።
35 አስተዋይ አገልጋይ በንጉሥ ዘንድ ይወደዳል በሚያሳፍር ላይ ግን ቍጣው ይሆናል።

 Previous 1 2 3


“ለጠቢብ ሰው ትምህርትን ስጠው፥ ጥበብንም ያበዛል ጽድቅንም አስተምረው፥ እውቀትንም ያበዛል።“
(መጽሐፈ ምሳሌ 9:9)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ The Amharic bible we are using for this website is the version of 1962 [የድሮው ትርጉም]. The Bible Society of Ethiopia is the owner of this bible. The electronic form of this bible was taken from bible.org and converted by iyesus.com from HTML to unicode character (UTF-8) for the purpose of the search functionality. You can find more information about the electronic form here. የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2010 by iyesus.com
Terms of use | Contact us