ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Wednesday, 20 January 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ከKJV እንግሊዘኛ መጽሃፍ ቅዱስ ሌሎች ትርጉሞችን ለማካተት ሃሳብ አላችሁ?

ሰላም iyesus.comዎች

Iota ሶፍትዌር ዉስጥ ተጨማሪ የእንግሊዘኛ መጽሃፍ ቅዱስ ትርጉሞችን ፣ ለምሳሌ ያህል English Standard Version (ESV)ቢካተቱ መልካም ይመስለኛል። በዚህ አቅጣጫ ምን አስባችሁል?

ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
Oct 8, 2011 ቴክኒክ ነክ ነመ (350 ነጥቦች) የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
 
ምርጥ መልስ
ሰላም ነመ

ስለ ጥቆማህ/ሽ እናመሰግናለን።

KJVIota የገባበት አንዱና ዋነኛው ዓላማ፤ ከእንግሊዝኛው ቃላቶች ተነስቶ ወደ እብራይስጡና ግሪኩ ቃላቶች ለማጣቀስ ስለሚቀል ነው። በእርግጥ ነው ከትርጉም አንጻር ዘመናዊ የእንግሊዝኛ ትርጉሞች ከKJV የበለጠ የተሻሉ እንደሆኑ ይታወቃል። ሆኖም የKJV ትርጉም የStrongconcordance ጨምሮ ነጻ በመሆኑ ያለ ችግር በIota ሊካተት ችሏል።

የተለያዩ ዘመናዊ የእንግሊዝኛ ትርጉሞችን ማነጻጸር ለሚፈልግ ሰው በድረገጻችን ላይ ያለውን የመጽሐፍ ቅዱስ መፈለጊያ ቢጠቀም የተሻለ ነው። ምክንያቱም እያንዳንዱ የጥቅስ ቁጥሮች በዛ ወዳሉ የእንግሊዝኛ ትርጉሞች የሚመሩ ሊንኮች ስለሆኑ፤ እነዚያን የጥቅስ ሊንኮች በመጫን የእንግሊዝኛ ትርጉሞች ማግኘት ስለሚቻል ነው።

ሌሎች የእንግሊዝኛ ትርጉሞችን በIota ማስገባቱ፤ አንደኛ የሶፍዌሩን የዳውንሎድ size በጣም ሊጨምረው ስለሚችል፤ በኢትዮጵያ በተለያዩ ክፍሎች የሚኖሩ ተጠቃሚዎችና ሌሎች ፈጣን የኢንተርኔት መስመር የሌላቸው ዳውንሎድ ለማድረግ ሊቸግራቸው ይችላል። በሌላ በኩል ደግሞ በአብዛኞቹ ዘመናዊ የእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱሶችን በነጻ በሶፍትዌር ውስጥ ለማደል የcopy right ህጋቸው አይፈቅድም። ለምሳሌ መደበኛውን የአማርኛ ትርጉም በIota ውስጥ ለማስገባት ፈቃድ ጠይቀን ተከልክለናል።

የጌታ ጸጋ ይብዛልህ!
Oct 9, 2011 iyesus (7,430 ነጥቦች) የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...