ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄና መልስ
Email this page to a friend Printer-friendly   Tuesday, 25 April 2017
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

ማማተብ ከየት መጣ? መጽሃፍ ቅዱስ ላይ አለ?

ማማተብ ከየት መጣ? መጽሃፍ ቅዱስ ላይ አለ?
ካለ ቢብራራልኝ ገታ ይባርክህን .
5 ዓመታት በፊት መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ

2 መልሶች

+1 ድምጽ
ከግብጽ ነው የመጣው የማልክታችውን ዝንግ ሲስሙ ሲሣለሙ ያዛመዱበን በሽታ ነው።
መጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ የለም።
5 ዓመታት በፊት YaelD (8,160 ነጥቦች) የተመለሰ
–1 ድምጽ
የክርስቶስ ሰላም ይብዛ፡

አይን ጨፍኖ መጸለይ ከየት መጣ? መጽሃፍ ቅዱስ ላይ አለን?
ጌታስ አይኖቹን ወደሰማይ አንስቶ ወደአባቱ እንደጸለየ አይደለም መጽሃፍ ቅዱስ የሚያስተምረው። እኛ አይን ጨፍኖ መጸለይን ከማን ተማርን።

ከጌታ ያልተማርነው አራያነት፡ ከየት ነው ያምጣነው? ነጮች ወይም መጋቢ ጨፍኑ ስላለን ነውን? ውይስ እነሱም ከዮጋ እና ከመሳሰሉት ተምረው ይሆን?
5 ዓመታት በፊት ስም-አልባ የተመለሰ 1 ሪፖርት
5 ዓመታት በፊት የታረመ ስም-አልባ
ትክክል ብለሃል። በኦርቶዶክስም ይሁን በጴንጤ መጽሃፍ ቅዱሳዊ ያልሆኑ ብዙ ባህሎችና ድርጊቶች አሉ። ስለዚህ አንዱ አንዱ ላይ መጠቆሙ አይጠቅምም። ይልቁንስ ሁሉም የራሱን አሰራርና አደራረግ እንዲሁም እምነት በማየት፤ መጽሃፍ ቅዱሳዊ ያልሆኑትን ለመተውና የሆኑትን ለመያዝ መሞከሩ ነው የሚበጀው።
አይን መጨፋን አይን ከሚያየው ከአካባቢው ነገር ሃሳብ ከሚሰርቅ እራስን ለመጠበቅ ነው እንጂ If I am alone I pray with my eyes open but if I am in church I rather close my eyes so i will not be distracted by what I see it could be the kids that run around or ppl who are talking to each other it could be any thing that can take my mind away from my focus on God. If I can avoid it by closing my eyes so be it. It is preference not a law.
If it is a preference why the pastors tell us to close our eyes. When we have a bible study all people close their eyes. Almost All pastors close their eyes when they pray. So it doesn't seem it is a preference, but it looks at list a by law or a procedure if its not a law.

Brother/Sister, just to comment on your justification: if people talk each other in the church how you can avoid it by closing your eyes. I think the best thing to use ear plug instead of closing eyes.

My Point is closing eyes when we pray it is not biblical!!!!
You see, I don't have to hear them but if I see they are talking my mind will wonder what they might be saying and take my focus of God. That is what I want to say to you dear. When you pray you should be in your closet. so if you are not in closet you should closing your eyes so you should focus only in His glory. Try it!
ጥያቄ በጥያቄ መመልስ የጥያቀውን ጥያቄ መልስ ማሳጥት ነው። የራስዎን ጥያቄ ይጥየቁ እባክዎት።
Brother/Sister.
I thought we are praying in spirit (በመንፈስ) the reason be in closet is not about closing eyes it is about ስንጸልይ ሰዎች እንዲያዩልን አለማድረግ ነው። በአጠቃልይ አይን ጨፍኖ ፣መጸለይ መጻፍ ቅዱሳዊ አይደለው። ነው ካልክ ማስረጃ ስጠኝ እንጂ መጻፍ ቅዱሳዊ ያልወነ ልምምድ እንደለማመድ አትጋብዘኝ።
የጥያቄው መነሾ ይህን ጥያቄ ለማቅረብ ያስገደደው ወይም ምክንያት የሆነው ነገር ምን ይሆን? ለትምህርታችን ቢብራራልን መልካም ይመስለናል::
ጌታ ይባርኮት
ለምን በአማረኛ እይጠሙም ምክንያቱም የእማረኛ መጻፍ ቅዱስ ነው

የተዛመዱ ጥያቄዎች

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2017 by iyesus.com
Terms of use | Contact us