ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን
ጥያቄ መጠያየቂያ
ዋና ገጽ
»
ጥያቄ መጠያየቂያ
Monday, 25 January 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን
Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ
Q&A
የእገዛ ገጽ
Help
“Wait for the LORD; be strong and take heart and wait for the LORD.” (
Psalm 27:14
)
(
Read by Max McLean. Provided by
The Listener's Audio Bible
.
)
Powered by
BibleGateway.com
የዕለቱ ጥቅስ
“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)
Today's verse
የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም
ኢሜል አድራሻዎ
ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
Blessed is the nation whose God is the LORD, the people he chose for his inheritance.
Psalm 33:12/
NIV
Verseoftheday.com
የዕለቱ ምሳሌ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)
Today's proverb
ጥያቄዎች
ያልተመለሱ
መለያዎች
ተሳታፊዎች
ይግቡ(Login)
ይመዝገቡ
ሁሉም ምድቦች
መንፈሳዊ
(687)
ስለ እኛ
(18)
ቴክኒክ ነክ
(37)
ሌሎች
(35)
አዲሱ መደበኛ መጽሃፍ ቅዱስን በIota ለማካተት ሃሳብ አላችሁ ?
Mar 4, 2011
በ
ቴክኒክ ነክ
በ
ነመ
(
350
ነጥቦች)
የተጠየቀ
1 መልስ
0
ድምጾች
ሃሳቡ ነበረን ነገር ግን ከዚህ በፊት ፈቃድ ከ
Bible
society
ጠይቀን ተከልክለን ነው የተውነው። በ
PDF
በኢንተኔት የሚገኙትም ፋይሎች
encrypted
የተደረጉ ናቸው። ማለትም ኮፒ እንዳይደረጉ የተቆለፉ ናቸው።
Read
also
their
terms
of
use
here
.
ፈቃድ ብናገኝና አዲሱን መደበኛ ትርጉምም በ
Iota
ብናካታት ደስ ይለን ነበር። ለጊዜው ግን ይሄ ሊሆን አልቻለም።
Mar 4, 2011
በ
iyesus
(
7,430
ነጥቦች)
የተመለሰ
እያደረጋችሁ ስላለው መልካም ስራ ሳላመሰግናችሁ አልተውም፡፡ እግዚአብሔር ይባካችሁ፡፡ ይህን ሶፍትዌር በከፍተኛ ደረጃ ተጠቃሚ ከሆኑት ሰዎች መካከል አንዱ ነኝ ወደፊትም የተሻለ ነገር ሰርታችሁ እንደምታቀርቡል ባለሙሉ ደስታ ነኝ፡፡ በአማርኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ሶፍትዌር ፈጠራ ደረጃ ቀዳሚውን ቦታ የወሳዳችሁት እናንተ ናችሁ፡፡ በጣም እናመሰግናለን፡፡
Blessed is the nation whose God is the LORD, the people he chose for his inheritance.
Psalm 33:12/
NIV
Verseoftheday.com
የዕለቱ ምሳሌ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)
Today's proverb
የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም
ኢሜል አድራሻዎ
ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use
|
Contact us
...