ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን
ዋና ገጽ
»
ጥያቄና መልስ
 
Friday, 24 May 2013
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን
Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ
Q&A
የእገዛ ገጽ
Help
ጥያቄዎች
ያልተመለሱ
መለያዎች
ተሳታፊዎች
ጥያቄ ይጠይቁ
ይግቡ(Login)
ይመዝገቡ
ሁሉም ምድቦች
መንፈሳዊ
(580)
ስለ እኛ
(18)
ቴክኒክ ነክ
(32)
ሌሎች
(31)
የመጀመሪያው አዲስ ኪዳን ክርስቲያን ማን ነው ?
1 ዓመት
በፊት
በ
ሌሎች
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
የመጀመሪያዋ የአዲስ ኪዳን ቤተክርስቲያን እነጴጥሮስ ዮሐንስ ያዕቆብ እስጢፋኖስ 12ቱ
(
ይሁዳን ሳይጨምር
)
አባል የነበሩባትና በበዓለ ሃምሳ ዕለት በጴጥሮስ ስብከት 3000 በሁአላም ደግሞ 5000 የዳኑባት የኢየሩሳሌም ቤተክርስቲያን ናት።ሐዋርያት ሥራ ምዕ 1እስከ ምዕ 10 ማንበብ ይቻላል።
2 መልሶች
0
ድምጾች
የሐዋ 11፥26
ባገኘውም ጊዜ ወደ አንጾኪያ አመጣው። በቤተ ክርስቲያንም አንድ ዓመት ሙሉ ተሰበሰቡ፥ ብዙ ሕዝብንም አስተማሩ፤ ደቀ መዛሙርትም መጀመሪያ በአንጾኪያ ክርስቲያን ተባሉ።
1 ዓመት
በፊት
በ
ስም-አልባ
የተመለሰ
0
ድምጾች
በመጀምሪያ በክርስቶስ ማነነት ያመኑ እንርሱ ናቸው ። ማርያም እናቱ የተነገራትን አምና ትጠባበቅ ነበር እንዲያውም ከመቸኮልዋ የተነሳ ያለግዜው ሌሎቹን የሚያዛችሁን አደርጉ በላ ተናግራለች። እኔ ማርያም የእየሱስ እናት ናት እላሉሁ። ክርስቲያን የሚባልው ስም ግን የመጣው ቦሃላ ነው።
1 ዓመት
በፊት
በ
ስም አልባ
(
7,860
ነጥቦች)
የተመለሰ
እንደቃልህ ይደረግልኝ ብላ እምነቷን የገለጠች ድንግል ማርያም ነች።
የተዛመዱ ጥያቄዎች
1
መልስ
ስለ ብሉይ እና አዲስ ኪዳን
2 ዓመታት
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
እንያት ፀጋዬ
(
2,060
ነጥቦች)
የተጠየቀ
0
መልሶች
ከብሉይ ኪዳን አስከአዲስ ኪዳን
9 ወራቶች
በፊት
በ
ሌሎች
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
መጽሐፍ-ቅዱስ
2
መልሶች
በ መጸሀፍ ቅዱስ ውስጥ ከሁለት ጎን የተገኙ ሁለት ሴቶች እነ ማን ናቸው ?
1 ዓመት
በፊት
በ
ሌሎች
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
1
መልስ
አዮታ አዲስ እተም መቼ ነው የሚወጣው?
7 ወራቶች
በፊት
በ
ቴክኒክ ነክ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
2
መልሶች
እናንተ ስትሞቱ ከየትኛው ቤተ ክርስቲያን ነው የምትቀበሩት?
6 ወራቶች
በፊት
በ
ስለ እኛ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም
ኢሜል አድራሻዎ
ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2013 by iyesus.com
Terms of use
|
Contact us