ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Thursday, 3 December 2020
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

አሁን በአለም ያሉትን እንስሳዋችህ ሁሉን ኖህ በመርከቡ ያስገባችሀው ናችሀውን?

አሁን በአለም ያሉትን እንስሳዎች ሁሉን ኖህ በመርከብ ያስገባችሀው ናችሀውን?
Mar 6, 2011 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ
Mar 8, 2011 ተመልካች ታርሟል

1 መልስ

0 ድምጾች
ይህ የኖህ ታሪክ ድንቅ ነው። እግዚአብሔር ራሱ ሁሉን ፍጥረት ከሰው ጀምሮ እስከ ደቃቃው እንስሳና የምድር እጸዋት ሁሉ ጥርግርግ አድርጎ ማጥፋት ስለ ተሳነው አይደለም ይህን ስራ በኖህ በኩል ኖህ ምክንያት ሆኖ እንዲከናወን ያደረገው። ሁሉ ለትምህርታችን ተጻፈ ይላል የእግዚአብሔር ቃል። ከኖህ ምንም እንኳ ሰው ቢስቅብህ ቢቀልድብህ የጌታ ቃል እስኪፈጸም ድረስ እግዚአብሔር ያለን ቃል እስኪፈጸም ድረስ መጽናት እና መታዘዝ መጨረሻውን እንደሚያሳምረው እንማራለን። ጎረቤቱ ያየው የሚኖርባት ከትም ነዋሪ ይሁን ቱሪስቱ ሲቀልድበት ኖህ ግን ጠንክሮ ጸንቶም ለመርከቢቱ የሚሆን ባህር ውቅያነስ ቀርቶ ወንዝ በሌለብት ምድረ በዳ ላይ የታዘዘውን ከመቶ ዓመታት በላይ ከቤተሰቡ ጋር ሆኖ መርከቢቱን ሰራ የውኃ ሙላት በመጣ ጊዜም ዳነ አብረውትም የምድር እንሣ ሁሉ።

አሁን በአለም ያሉትን እንስሳዎች ሁሉን ኖህ በመርከብ ያስገባችሀው ናችሀውን? የሚለው ጥያቄ እግዚአብሔር ሁለተኛ ጊዜ በዘፍጥረት ምዕራፍ አንድ ያለውን የድንቅ ስራው ሂድት እንደግና አከናውኖዋል ወይ የሚል ድብቅ ድምጽ ያዘለ ይመስላል። ፈጽሞ። ኖህ ጋር አብረውት ለዘር ከተረፉት እንሣት አሁን በዘመናችን የሌሉ በዙ ናቸው ያኔ ያልነበሩ አሁን አዲስ የትፈጠሩ ፈጽሞ የሉም።

ገታ ይባርካችሁ
Mar 7, 2011 ስም-አልባ የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2020 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...