ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Tuesday, 27 July 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ጸረ ክርስቶስ ከሮማ ኢምፓየር ወይስ ከ ኢስላም ኢምፓየር ይመጣል?

Mar 7, 2011 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ
Mar 8, 2011 ተመልካች ታርሟል

2 መልሶች

0 ድምጾች
የዓለም ታሪክ የሮማ መንግስት ምስራቅና ምዕርብ ብለው ለሁለት ይከፍሉታል ሁልትም ዋና ከተሞች ማለት ኮንስታቲኖፕልና ሮማ ነብሩ። ይህ የቀረበው ጥያቄ ብዙዎች የመጽሀፍ ቅዱስ አዋቂዎችን የከፋፈለ ጥያቄ ነው። ከየትም ይምጣ ግን መመጣቱን አይቀርም ስለዚህ ጭቆናውን እንዳናይ ካሁኑ እንዘጋጅ።
Mar 8, 2011 ስም-አልባ የተመለሰ
0 ድምጾች
እኔ እንደሚመስለኝ ግን ከኢስላም ኢንፖየር አይደለም ምክንያቱም አሁን ፍልስጤምና እስራኤል የሚጣሉበት ቦታ ድሮ የሰለሞን ቤተመቅደስ የነበረበት ቦታ ነው፡፡ ታዲያ ያ የሚመጣው ኃሰተኛው ክርስቶስ ሁለቱን በማስማማት ቤተመቅደሱ እንዲሰራ ያደርጋል፡፡ ስለዚህ ሙስሊም ከሆነ ደግሞ ቤተመቅደሱ ጭራሽ እንዲጠፋ ያረጋል እንጂ እንዴ አስማምቶ ያሰራል?
Apr 15, 2011 እንያት ፀጋዬ (2,060 ነጥቦች) የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...