ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄና መልስ
Email this page to a friend Printer-friendly   Sunday, 24 September 2017
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

በህልም SEX መድራግ ሃጥአት ነው? አይደለም?

5 ዓመታት በፊት መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ

2 መልሶች

+1 ድምጽ
ወንድሜ፤
ይህ ህልም በብዙዎቻችን ሕይወት ውስጥ የሚከሰት እንጂ ባንተ ላይ ብቻ የሚታይ አይደለም። ስለዚህ በዚህ ህልም የተነሳ ኃጢአት ሰርቻለሁ ብለህ ልትጨነቅ አይገባም።
በህልም ወሲብ መፈጸም በራሱ ኃጢአት አይደለም። ይሁን እንጂ ይህ አእምሮአዊ ምስል በህልም ዓይነት ትእይንት የሚቀረጸው ሰው በአካላዊ ህልውናው በማሰብ፤ በማመላለስና በማሰላሰል (Ontology) የሚመዘግበውን ሥጋዊ ፍላጎትን መሰረት አድርጎ ነው።
ስለዚህ ሰው በዚህ ዓይነት ህልማዊ ወሲብ ሲጠቃ አካላዊ አስተሳሰቡን ሊመረምር ይገባል። ሰው ማንነቱ ከኃጢአት ሲጠራ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ እንጂ ሥጋዊ አስተሳሰብን ማእከል ያደረገ ህልምና ቅዠት፣ ቤቱን ሊሰራበት አይችልም።
«በጎ ፈቃድ ቢኖር፥ እንዳለው መጠን የተወደደ ይሆናል እንጂ እንደሌለው መጠን አይደለም» 2ኛ ቆሮ 8፣12
ስለዚህ በጎ ፈቃድና በጎ ኅሊና ምንጊዜም በውስጡ የሌለውን ክፉ ነገር አያሳስብም።
«ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል። እናንተ ኃጢአተኞች፥ እጆቻችሁን አንጹ፤ ሁለት አሳብም ያላችሁ እናንተ፥ ልባችሁን አጥሩ»ያዕ 4፣8
ስለሆነም ራስን መመርመር፣ ንስሃ መግባት መጾምና መጸለይ፣ ሃሳብን በመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ ላይ ማኖር፣ ቃሉን ማንበብ ጠቃሚ ነው፣
5 ዓመታት በፊት ብርሃን (1,840 ነጥቦች) የተመለሰ 1 ሪፖርት
0 ድምጾች
ውድ ወንድሜ ሆይ በህልም ሴክስ ማድረግ ሃጥያት አይደለም። ነገር ግን አንድ ልታውቅ የሚገባው ነገር፤ የዚህ ህልም ምንጩ ምንድነው? ወይም ህልሙን ያየህበት ምክንያት ምንድነው? ብዙ ስዎች ህልም የሚያልሙት ቀን ሲያሰቡና ሲስሩ የዋሉብትን ነገር ነው። ሰለዚህ ውድ ወንድሜ ሆይ አንድ ነገር ልነግርህ የምፈልገው ነገር በቀን ውሎህ በዚህ ነገር ተይዘህ ከሆነ ቶሎ ራሰህን እንድታሰመልጥ እመክርሃልሁ። ምክንያቱም ሃጥያት የሚጀምረው ከአሰተሳስብ ነውና።
5 ዓመታት በፊት ስም-አልባ የተመለሰ

የተዛመዱ ጥያቄዎች

2 መልሶች
5 ዓመታት በፊት መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ
2 መልሶች
5 ዓመታት በፊት መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ
1 መልስ
2 መልሶች
የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2017 by iyesus.com
Terms of use | Contact us