ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Saturday, 8 May 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

እባካቸሁን መፅሐፈ ምሳሌ 8፡22-36 ስለ ምን እንደሚናግር አብራሩልኝ ?

Apr 11, 2012 ሌሎች daniel (140 ነጥቦች) የተጠየቀ

3 መልሶች

0 ድምጾች
የዚህን ጥቅስ ጥያቄ መልስ የምታገኜው እዚያው ምእራፍ ከመጀመሪያው ቁጥር ነው።ተናጋሪዋ ራስዋ ጥበብ ነች ። ያ ከገባህ ደግሞ እግዚአብሔር አለምን የፈጤረው በጥበብ መሆኑን አስተውል።
Apr 20, 2012 ስም-አልባ የተመለሰ
0 ድምጾች
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
1፥24 ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
1፥30-31 ነገር ግን፦ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።
(He is the reason you have a relationship with Christ Jesus, who became for us wisdom from God, and righteousness and sanctification and redemption)

ወደ ቆላስይስ ሰዎች
1፥15-16 እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው። የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው። ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል።

የዮሐንስ ወንጌል
1፥3 ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።

ወደ ዕብራውያን
1፥2 ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤
Apr 20, 2012 ስም-አልባ የተመለሰ
Apr 20, 2012 ታርሟል
አመሰግናለሁ፤ መለሱ ግን አጥጋቢ አይደለም……………! በዚህ ቦታ ላይ የተጠቀሰችው ጥበብ ክርስቶስ መሆኑን ይጠቁማል ነው የምትሉኝ ? እንደዚህ ከሆነ እ/ር “የመንገዱ መጀመሪያአደረገኝ፥ ”
›‹፣ “ተወለደኩ”
‹፣”የዚያን ጊዜ እኔ "በእርሱ" ዘንድ ዋና ሠራተኛ ነበርሁ ዕለት ዕለት ደስ አሰኘው ነበርሁ፥ በፊቱም ሁልጊዜ ደስ ይለኝ ነበርሁ፥ “ እያለ የናገራል ፤ታዲያ ክርስቶስ መጀመሪያ አለው ማለት ነው? ወይም ከሱ በፊት እ/ር በ መጀመሪያ ነበር ማለት ነው? ይብራራ ግልጽ አይደለም !
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
11፥3 ነገር ግን የወንድ ሁሉ ራስ ክርስቶስ፥ የሴትም ራስ ወንድ፥ የክርስቶስም ራስ እግዚአብሔር እንደ ሆነ ልታውቁ እወዳለሁ

ወደ ቆላስይስ ሰዎች
1፥15-16 እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው። የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው። ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል።

የዮሐንስ ራእይ
3፥14 በሎዶቅያም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። አሜን የሆነው፥ የታመነውና እውነተኛው ምስክር፥ በእግዚአብሔርም ፍጥረት መጀመሪያ የነበረው እንዲህ ይላል።
ወንድም ይህን ሁሉ ጥቕስ ከመትደረድርልኝ ለምን” ምን ለ ማለት እንደተፈለገ” አትነገረኝም ?ከ“watch tower " ነህ እንዴ ? እነሱ ናቸው ጥቅስ እየቆራረጡ መድርደር የሚወዱት ይህንን ፣ ልምድ እዚህ እየተንጸባረቀ ነው !! iotaዎች መላሽ ስጡበት እንጂ ….፡፡
0 ድምጾች
እዚህ እየተናገረች ያለች፤ ራስዋ ጥበብ ነች / ዊዝደም / ያቆብ 1፡5 ።
ነገር ግን ምናልባት " የቻርልስ ራስል "ተከታዮች እንደሚሉት እየሱስ ነው ካልን፣
"እየሱስ በሴት ጾታ ተጠርቶ አያውቅም" / ምሳሌ 8፡1 ማየት ይቻላል።
Jan 29, 2014 ስም-አልባ የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...