ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Monday, 25 January 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ጥያቄ ለመጠየቅ ፈልጌ ያልተደገመ መሆኑን ያረጋግጡ በማለት ሳያሰተናግደኝ ይቀራል፤ ለምንድነው?

አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ ስፈልግ ጥያቄዬ ያልተደገመ መሆኑን ያረጋግጡ ብሎ የሌሎች ጥያቄዎችን ዝርዝር ያሳየኝና ሳይስተናግደኝ/ሳያሳትፈኝ ይቀራል። ይህ ከምን የተነሳ ነው?
Mar 9, 2011 ሌሎች ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
 
ምርጥ መልስ
አንድ ጥያቄ ከመጠየቅህ በፊት ሲስተሙ ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ጥያቄ ተጠይቆአል ብሎ የሚገምተውን ዝርዝር ይሰጥሃል። ይህ ተደጋጋሚ ወይም ተመሳሳይ ጥያቄዎች እንዳይጠየቁ የሚረዳ ነው።

ከዝርዝሩ ስር ግን "የእኔ ጥያቄ ከዚህ የተለየ ነው" የሚል ሊንክ አለ። ይሄን ሊንክ በመጫን ጥያቄ መጠየቅህን መቀጠል ትችላለህ።
Mar 9, 2011 iyesus (7,430 ነጥቦች) የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...