ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄና መልስ
Email this page to a friend Printer-friendly   Tuesday, 21 May 2013
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

እባክህን የተጠየቀውን ብቻ መልስልን፡፡

ወንድም ደጄ ሰላም ፤ሰላም ላንተ ይሁን ።የእግዚ/ርን ፈቃድ የሚንጠይቀው ለ ጋብቻ
ብቻ አይደለም አዎን ልክ ነህ፤ነገር ግን ጥያቄው "ስለ ጋብቻ የእግዚ/ርን ፈቃድ የማውቂያ መንገዶች ምን ምንድናቸው?"የሚል ነው።እባክህን የተጠየቀውን ጥያቄ ብቻ ብትመልስልን።
1 ዓመት በፊት ሌሎች ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
በአጭሩ እንድንመልስልህ ከፈለግህ ወንድሜ ስለጋብቻ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማወቂያ መንገድ የተቀመጠ ፎርሙላ የለም። በነጥብ በነጥብ የተቀመጠ የፈቃድ ትእዛዝ ኖሮ ያንን እየተመራመርክ ጋብቻ ለመመስረት አይቻልም ነው መልሱ።
1 ዓመት በፊት ስም-አልባ የተመለሰ

የተዛመዱ ጥያቄዎች

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2013 by iyesus.com
Terms of use | Contact us