ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን
ዋና ገጽ
»
ጥያቄና መልስ
 
Sunday, 19 May 2013
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን
Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ
Q&A
የእገዛ ገጽ
Help
ጥያቄዎች
ያልተመለሱ
መለያዎች
ተሳታፊዎች
ጥያቄ ይጠይቁ
ይግቡ(Login)
ይመዝገቡ
ሁሉም ምድቦች
መንፈሳዊ
(577)
ስለ እኛ
(18)
ቴክኒክ ነክ
(32)
ሌሎች
(31)
ጥምቀት የአንድ ሃይማኖት ድርጅት አባል መሆንን አያሳይም ?
ሰላም የእግ/ር ቤተ
-
ሰዎች
1.አንድ ሰው በ
አንድ ሃይማኖት ድርጅት
ውስጥ ቢጠመቅ
(
ምንም እንኳን የተጠመቀው በኢየሱስ ሰም ቢሆን
)
የዛ ድርጅት
አባልነቱን አያሳይም ወይ
?
ይህን ያልኩት የተለያዩ ሀይማኖታዊ ድርጅቶች የተለያየ የጥምቀት ስርዓት ስላላቸው ነው!!!
2. አንድ ሰው ባይጠምቅ ደህንነት አያገኝም
?
ይብራራልኝ!
11 ወራቶች
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
ተማሪው
(
120
ነጥቦች)
የተጠየቀ
አመሰግናለሁ ፤የመጀመሪያው መልስ አጥጋቢ አይደለም !
2 መልሶች
0
ድምጾች
ስላም
1. የስማዮን ለምድር አንስጥ ጥምቀት ስማያዊ ነው !! የምድር የድርጅት አባል ለመሆን የድርጅቱ አባልነት ወረቀት ያስፍልጋል።
2. ደህንነት ክ አንድ አምላክ ነው በስራው የሚድን የለም። ስለዚ ደህንነት ከጥምቀት ትበልጣለች ይሕን ለመረዳት የሐዋርያት ሥራ 10፡44 አንብብ።
11 ወራቶች
በፊት
በ
Henok
(
1,610
ነጥቦች)
የተመለሰ
ወንድሜ ሄኖክ ባለው ተስማምቼ ለመጨመር ያክል ጥምቀት ወደ እግዚያብሄር መንግስት ምግቢያ ብቻ ሳይሆን በምድር ክወላጆቻችን በመወልዳችን ልጅነትን እንደተሰጠን ሁሉ በጥምቀታችን የእግዚአብሄርን ልጅነት እንዲሰጤን በ እግዚአብሄር መንፈስ እንድንወልድ መሆኑን እንድናውቅ እላለሁ የዮሐንስ ወንጌል
3፥5 ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
0
ድምጾች
ሰላም ለሁላችሁ
ለዚህ ጥያቄ ያቅሜን ያህል መልስ ለመስጠት እሞክራለሁ
በጌታ በኢየሱስ ስም እንዲህ ስል እጀምራለሁ፡፡
ስለጥምቀት የተለያዩ ሰዎች እንደየ እምነታቸው አስተምሮ የተለያዩ መልሶችን ሊሰጡበት ይችላል ፡፡ ነገር ግን ጥምቀት እንደ መፅሐፍ ቅዱስ አስተምሮ ከሆነ ትልቅ የእግዚአብሔር ሐሳብ እንደሆነ እና ለሰው ልጆች በህይወታቸው ውስጥ እጅግ አስፈላጊ የሆነ እንደሆነ እንረዳለን፡፡ በ 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3፡21 ይህም ውኃ ደግሞ ማለት ጥምቀት ምሳሌው ሆኖ አሁን ያድነናል፥ የሰውነትን እድፍ ማስወገድ አይደለም፥ ለእግዚአብሔር የበጎ ሕሊና ልመና ነው እንጂ፥ ይህም በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ነው፤ ብሎ ሲያስታውቀን ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2፡12 ደግሞ በጥምቀትም ከእርሱ ጋር ተቀብራችሁ፥ በጥምቀት ደግሞ፥ ከሙታን ባስነሣው በእግዚአብሔር አሠራር በማመናችሁ፥ ከእርሱ ጋር ተነሣችሁ። ወደ ሮሜ ሰዎች 6፡ 4 እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደ ተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ፥ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን። አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4 ፡5 በነዚህና በሌሎችም ጥቅሶች ላይ የእግዚአብሔር ኃሳብ በጥምቀት በኩል ለሰው ልጆች ያለውን ኃሣብ ያስረዳናል፡፡ ስለሆነም ጠያቂው አንድ ሰው በአንድ ሃይማኖት ድርጅት ውስጥ ቢጠመቅ
(
ምንም እንኳን የተጠመቀው በኢየሱስ ሰም ቢሆን
)
የዛ ድርጅትአባልነቱን አያሳይም ወይ
?
በማለት የጠየቁት ጥያቄና የእግዚአብሔር ሐሳብ በምንም መልኩ አይዛመድም የእግዚአብሔር አጀንዳ አባል የማሰባሰብ ጉዳይ ሳይሆን የኃጢአት ስርየትና የንስሐ ጉዳይ ነው ፡፡
10 ወራቶች
በፊት
በ
ስም-አልባ
የተመለሰ
የተዛመዱ ጥያቄዎች
1
መልስ
የተለያዩ አብያተክርስቲያናት አባል የሆኑ ሰዎች ሲጋቡ ለምን በአንዳቸው አባልነት ይጠቃለላሉ?
10 ወራቶች
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
ትዳር
1
መልስ
የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ መሆንን በተመለከተ
1 ዓመት
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
3
መልሶች
የአንድ ስው መዳን መረጋገቻ ምንድ ነው?
5 ወራቶች
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
0
መልሶች
የተለያየ ታሪክ ነው ወይስ የአንድ ሰው ታሪክ ነው ብታብራሩልኝ
10 ወራቶች
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
1
መልስ
አንድ ሃይማኖት አንድ ትምቀት ማለት ምን ማለት ነው?
3 ሳምንታት
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም
ኢሜል አድራሻዎ
ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2013 by iyesus.com
Terms of use
|
Contact us