ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Monday, 23 July 2018
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ከጋብቻ በፊት ከንፈር ለ ከንፈር መሳሳም ሀጥያት ነው?

ብታስረዱኝ....
Oct 2, 2012 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
አዎ ኃጢአት ነው። አንደኛ እንዲህ ዓይነቱ መቀራረብ በከንፈር ብቻ የሚቀር አይደለም። በከንፈር ከተጀመረ ነገር ቀስ እያለ የፍትወት ፍላጎት እየተነሳሳ ወደ ሌላም መሄዱ አይቀርም። ደግሞስ ያላገባሃትን ሴት ከንፈር ስመህ በኋላ ከመጋባታችሁ በፊት ብትለያዩስ? የአንተ ያልሆነችውን ሴት መሳምህ አይደለም? እንደው እያስተዋልን እንጂ። አሁን ይህ ኃጢአት መሆኑን አጥተነው ነው? እንኳን ከንፈር ለከንፈር መሳሳም ይቅርና ያላገቧትን ሴት ሳይነኳት መመኘት ብቻ እንኳን በመጽሃፍ ቅዱስ ኃጢአት ነው። መሳሳምማ ለፍትወት የሚጋብዝና ወደ ፍትወት የሚወስድ ትልቅ በር ነው። እባክህ ወንድሜ/እህቴ ምንም ምክንያትና ማሳበብ ሳታበዛ/ዢ ከዚህ ነገር ጨቅነህ/ሽ ራቅ/ቂ።
Quote:
የማቴዎስ ወንጌል
5፥28 እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ወደ ሴት ያየ ሁሉ የተመኛትም ያን ጊዜ በልቡ ከእርስዋ ጋር አመንዝሮአል
Oct 2, 2012 ስም-አልባ የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2018 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...