ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Thursday, 3 December 2020
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ስለ ቅባት በአዲስ እና በብሉይ ኪዳን ቢገልጹን፣ለምንድን ነው፣ጥቅሙ.፣

በብሉይ ኪዳን ስዎች ለተለያየ አላማ በ እግዚአብሀር የቀባሉ ታድያ በአዲስ ኪዳን ይህ ነገር ጎልቶ ዪታያል በተልይ ባሁና በተክርስቲያን...
Mar 13, 2011 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ
Mar 13, 2011 iyesus ታርሟል

1 መልስ

0 ድምጾች
በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ሰዎችን ለተለያየ አላማ ሲቀባቸው እናያለን ይህም ቅባት በእነርሱ ላይ ይሰራ ነበር። አሁን ግን በአዲስ ኪዳን ሓዋ ሥራ 10፡38 እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤ ይለናል የኢየሱስ መቀባት ለቤተ ክርስቲያን ጥቅም ነው ኢየሱስ እና ቤ/ክ አይነጣጠሉም ራስና አካል ናቸው ስለዚህም አንድም ቦታ በአዲስ ኪዳን የነበሩ ሀዋሪያቶች ሲቀቡ አናይም ነገር ግን ለታመመ ሰው በዘይት ቀብተን እንድንጸልይ ያስተምረናል ያዕ 5፡14
ደቅሲዮስ ደስታ
ከሳውዲ አረቢያ
Mar 30, 2011 ስም-አልባ የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2020 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...