ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Sunday, 29 November 2020
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

በመካነ ኢየሱስና በ ሙሉ ወንጊል መካከል ልዩነቱ ምንድነው?

Mar 14, 2011 ሌሎች ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
ባጭሩ ትልቁ ልዪነታቸው በ ውሃ ጥምቀት፣ በቅዱስ ቁርባን እና በሴቶች አገልግሎት ተሳትፎ ላይ ነው።
Mar 25, 2011 ስም-አልባ የተመለሰ
ማብራራቱ ከመጽሃፍ ቅዱስ አንፃር ቢሆን አሪፍ ነው
መካነ እየሱሰ የህሳናትን ትምከት ታምንበታለች
የመካነ ኢየሱስ website እና የሙሉ ወንጌል website አለ።እዚያ ገብተው የሁለቱን አብያተ ክርስቲያናት የእምነት መግለጫ በማንበብ ልዩነቱን በስማ በለው ሳይሆን first hand ራስዎ መረዳት ይችላሉ።
ጌታ ይባርክዎት።
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2020 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...