ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Thursday, 3 December 2020
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

እውነተናው መጽሃፍ ቅዱስ የቱ ነው? 81 ወይስ 66? በ66ቱ ላይ ስለ81 የተጠቀሱት ከየት መጡ?

Mar 14, 2011 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ
Mar 14, 2011 iyesus ታርሟል

3 መልሶች

+1 ድምጽ
66ቱ ነው.ምክንያቱም 15ቱ ኤ/ር ዝም ባለበት ግዘ ነው የተጬመሩበት
Mar 14, 2011 ስም-አልባ የተመለሰ
አታጭበርብር። ይሁዳ ከየት አምጥቶ ሀኖክን ጠቀሰ? ማተዎስስ ከየት አምጥቶ ኤርምያስን ቃል በቃል ጠቀሰ?
እንግዲሀ ለቃሉ ታማን መሆንህ ወይም ለሃይማኖት አለመወገንህን ይህን ስትመልስ ተረዳሁት።
66ቱ ነው ምክንያቱም አይተከው/ሽው ከሆነ የመጽሐፉ ክፍል እንኳን ሲጀምር ተጨማሪ ነው የሚለው ይህ እራሱ በቂ መልስ ነው፡፡ እኛ የማናምንበትን ምክንያት እርስ በርሱ ስለሚጋጭ ነው የጊዜ የቦታ የመሳሰሉት ችግሮች አሉበት ካስፈለገ በሚቀጥለው ቀን ጥቅስ እያጣቀስኩ አስረዳካለሁ/ሻለሁ፡፡ እ/ር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አሜን!
"አታጭበርብር" ብለህ ያልከው ወንድም ወይም እህት ፤ የተለያየ ሃሳብ ያላችሁ ሰዎች በስርዓት ሃሳባችሁን ታቅርቡና ቻሌንጅ ትደራረጉ ዘንድ በጌታ ፍቅር እንለምናችኋለን። የተሳሳተም ሰው ቢኖር በትዕግሥት አርሙት እንጂ፤ በችኮላ በሃይለ ቃል አይደለም። መሳሳት ሊኖር ይችላል። ትክክል ነን የምንል ሰዎች ግን ከቃሉ እያወጣን ማስረጃ መስጠቱ ብቻ ይበቃል።

ስለ ተሳትፎአችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

iyesus.com
66ቱነው ምክንይቱም
የጌታ ሰላም ይድረሳችሁ
በመቀጠል መሳደብ የማንኛውም አይነት የክርስትና ባህሪ አይመስለኝም ያለንን ሀሳብ በስርአቱ መግለጥ ይኖርብናል ብዬ አስባለሁ።
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
እኔም 66ቱ ነው የምለው። ምክንያቱም እነኚህ ሌላህ ትጨማሪዎች ዝምብለው ሰዎች በራሳቸው ፍቃድና ሃሳብ ያስገቡት እንጂ የእግዚኣብሄር ቃል ኣይደለም።
+4 ድምጾች
በቅድሚያ66ቱ የብሉይ እና የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት በሙሉ እውነተኛ መጻሓፍት ናቸው እንጂ የተሳሳቱ አይደሉም። 81ዱም ውስጥ ቢሆን 66ቱ አሉበት እኮ። 66ቱ መጽሐፍት የእግዚአብሔር ቃል ለመሆናቸው ኦርቶዶክስም፤ ካቶሊክም፤ ፕሮቴስታንትም ባጠቃላይ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ የሚቀበሉት እውነት ነው። 66ቱ መጽሐፍት በሁሉም የክርስትና ተከታዮች በሙሉ ተቀባይነት ያላቸው ትክክለኛ የእግዚአብሔር ቃል ናቸው።

የተቀሩት መጽሐፍት ወይም apocryphal books (ትጉሙም of questionable authenticity ወይም ሕጋዊነታቸው ያልተረጋገጠ፣ እውነተኝነታቸው ጥያቄ ውስጥ የሚገባ ወዘተ ማለት ነው) በመባል የሚታወቁት ግን ብዙ አከራካሪዎች ናቸው። አንዳንዶች ሐዋርያ ያልነበረው ይሁዳ ከሔኖክ መጽሐፍ መጥቀሱን፤ የሔኖክ መጽሐፍ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ለመሆን እንደሚያበቃው ይከራከራሉ። ሆኖም አንደኛ የይሁዳ "ጥቅስ" ራሱ ከሔኖክ መጽሐፍ ነበር ወይ የሚለው ራሱ ብዙ ያከራክራል፤ ሁለተኛ ምንም እንኳን ይሁዳ ክሄኖክ መጽሐፍ ቢጠቅስም፤ መጥቀስ ብቻውን የተጠቀሰውን መጽሐፍ የእግዚአብሔር ቃል አያደርገውም። ጳውሎስ ራሱ፤ የግሪክን ጸሐፊዎችን ጥቅሶአልና። ለምሳሌ በሐዋ. 17:28 (Aratus የሚባለውን)

የእግዚአብሔር ቃል አይደሉም ብለው የሚከራከሩ አንዳንድ ነጥቦችን ያነሳሉ

1. እነዚህ መጻሕፍት የተጻፉበት ዘመን እግዚአብሔር በብሉይ ኪዳን የመጨረሻውን ነብይ ሚልክያስን ከላከበትና አዲስ ኪዳን ከተጀመረበት መካከል ባለው 400 ዓመታት የተጻፉ ናቸው። ማለትም ለእስራኤላውያን እግዚአብሔር ነብይ የሚባል ባልላከበት የ400 ዓመታት የዝምታ ጊዜዎች ውስጥ ነው የተጻፉት።

2. ስለዚህም እነዚህ መጻሕፍት በአይሁዶች ዘንድ ተቀባይነት የላቸውም። ብሉይ ኪዳን እግዚአብሐር ከእስራእል ጋር የገባውን ቃልኪዳን የሚተርክ መጽሐፍ እንደመሆኑ፤ ብሉይ ኪዳንን እንዳለ ክርስቲያኖች የተቀበሉት ከአይሁዶች ነው። ነገር ግን እስራኤላውያን ወይም አይሁዶች የብሉይ ኪዳን መጻሕፍትን በሙሉ እንደ እግዚአብሔር ቃል ሲቀበሉ፤ እነዚህን በብሉይ ኪዳን ዘመን በአብዛኛዎቹ በእብራይስጥ ሳይሆን በግሪክ ቋንቋ የተጻፉትን ተጨምሪ መጻሕፍት ግን እንደ እግዚአብሔር ቃል አይቀበሏቸውም።

እንግዲህ አዲስ ኪዳን ከመምጣቱ በፊት በብሉይ ኪዳን ዘመን የተጻፊትን፤ አይሁድ ራሳቸው እንደ እግዚአብሔር ቃል የማይቆጥሮአቸውን መጽሐፍት፤ ክርስቲያኖች እንዴት አድርገው፤ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይቁጠሮአቸው? የአዲስ ኪዳን ቢሆን፤ ወሳኞቹ ክርስቲያኖች ናቸው። ብሉይ ኪዳን ግን የእስራኤል ኪዳን ነው፤ ሁሉንም የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ክርስቲያኖች የተቀበሉት ከአይሁድ ነው።

ይህ በጣም ትልቅና ሚዛን የሚደፋ የመከራከሪያ ነጥብ ነው።

3. ምንም እንኳን የተጻፉት ከአዲስ ኪዳን በፊት ማለትም በብሉይ ኪዳን ዘመን ቢሆንም በአብዛኛዎቹ ብሉይ ኪዳን በተጻፈበት በእብራይስጥ ቋንቋ አልተጻፉም። አንዱ በላቲን የሚበዙቱ ደግሞ በግሪክ ነው የተጻፉት። እንደሚታወቀው የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት በአብዛኞች የተጻፉት በአይሁድ ቋንቋ በእብራይስጥ ነው።

4. የእነዚህ መጽሓፍት ጸሐፊዎች በአብዛኛው እግዚአብሔር ጻፍ ብሎአቸው እንደ ጻፉ ወይም የሚጽፉት ከእግዚአብሔር ተሰጥቶአቸው እንደሆነ አይናገሩም። የብሉይ ኪዳን መጻሕፍትን የጻፉት በአብዛኞቹ ነብያት እግዚአብሔር ተናግሮአቸውና ታዝዘው እንደጻፉት ይናገራሉ።

5. በውስጣቸው የያዙት ይዘት በአብዛኛው ከብሉይና ከአዲስ ኪዳን መሠረታዊ አስተምህሮት ጋር የሚጋጭና ብዙ ተረት ተረት የሚመስል ይዘት ያለው ነው።

6. ሁሉንም እዚህ መዘርዘር ባይቻልም ግዙፍ የሆኑ የታሪክ ስህተቶችንም የያዙ መጻሕፍት ናቸው። የተሳሳቱ የዓመታት ቁጥሮች፤ የተሳሳቱ የነገሥታት አገዛዝ ዘመናትና ቦታዎች ወዘተ ይዘዋል።

ከእነዚህና ከሌሎችም ምክንያቶች የተነሳ ስለ እነዚህ መጻሕፍት በክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ የሃሳብ ልዩነቶች አሉ። የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች እንደ አይሁድ ሁሉ እነዚህን መጻሕፍት እንደ እግዚአብሔር ቃል አደርገው አይቆጥሮአቸውም። በካቶሊኮችም ዘንድ እስከ እ.አ.አ 1546 ድረስ እንደ እግዚአብሔር ቃል አይታዩም ነበር። በ1546 ነው ካቶሊኮች እነዚህን መጽሐፍ እንደ መጽሐፍ ቅዱስ አካል የተቀበሉት። ማለትም ክርስትና ከተጀመረ ከ1546 ዓመታት በኋላ ማለት ነው።

የግሌ አስተያየት፦
ለነገሩ ሁሉም የክርስቲያን እምነት ተከታዮች የሚቀበሏቸውን 66ቱን መጽሓፍት አንብበንና በውስጡ ያለውን ከተረዳንና ከታዘዘን ራሱ ለአንድ ሰው እጅግ ትልቅ ነገር ነው። 66ቱ መጽሐፍት ራሳቸው ለአንድ ሰው ሙሉ ሕይወት የሚሆኑ ብዙ መልእክት የያዙ ናቸውና። እስቲ መጀመሪያ እነርሱን እናንብብና በትክክል ተረድተን እንኑርባቸው።
Mar 15, 2011 በምሕረቱ (1,510 ነጥቦች) የተመለሰ
ውድ አስተያየት ሰጭ 3 ነገሮችን መስክረሃል።
1. የመጽሃፍት ቑጥር በተለያየ ጊዘ ዪወሰን እንደ ነበር?
2.መጽሃፍ ቕዱስ የራሱ ታሪክ እንዳለው።
3. በ16 መ.ክ. ዘመን ከተነሳችኁት ፕሮተስታንቶች ውጪ ክርስቲያኖች በሙሉ 81 መ.ቕ. እንደሚቀበሉ።
ከዚህ በተጨማሪ አንድ ሆን ብለህ ያለፍከው ነጥብ ምንድነው መሰለህ አይሁድ ከ ክ. ልደት በፊት 46 የኦሪት መጽሃፍት እንደ ነበራችውና በሁላ እንደ ለወጡት ነው፤ ሁለተናው ደግሞ 81 መጽሃፍ ቅዱስ ከhebrew ወደ Greek ሲተረጎም በመንፈስ ቅዱስ መሪነት መተርጎሙን ነው።
እንግዲህ ዪህ ሁሉ ሃቅ እያለ ነው ከላይ የማይገናን መከራከሪያ ለማቅረብ የተፍፈለገው። (Ref. Bible Society of Ethiopia Special Edition 2002)ያንብቡ።
ታሪክ ባላጠና ግን ተሰውጀ ነበር ማለት ነው።
በጣም የሚገርመን "የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች እንደ አይሁድ ሁሉ እነዚህን መጻሕፍት እንደ እግዚአብሔር ቃል አደርገው አይቆጥሮአቸውም" ተ ብሎ አይሁድ እንደ ምስክር መቅረባችው!!!
ለነገሩማ እናነት እኮ የክርስቶስን ትምህርት ሳይሆን የአይሁድን እንደምታንጸባርቁ ማርያምን በመሳደባችሁ ይታወቃል።
ድሮስ ከ እሶህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ መች ይለቀማል?
እግዚአብሂር ይገስጻኅሁ።
ሰላም ያገሬ ልጅ
ምነው ጃል ቶሎ ቆጣ ቆጣ ትላለህሳ
እኛም እንዳንተ አንተ የምታምነው በማይስማማን ሁሉ ብንገስጽህና ብንቆጣ ሁላችን ተያይዘን ገደል መሆኑ አይደል።

እኔ እንደ ግለሰብ የማውቀውን ነው የጻፍኩት፤ ሆን ብለህ ያልጻፍከው ምናምን የምትለው፤ ታውቀኛለህ እንዴ? በጣም የምትገር ሰው ነህ እባክህ። ምን ልወቅ አልወቅ ሳታውቅ፤ ልደብቅ አልደብቅ ሳታውቅ ዝም ብለህ እንዳመጣልህ ግምትህን ነው እንዴ የምትናገረው።

ደግሞ እኔ ለሰጠሁት መልስ እኔን እንጂ እንደው ጠቅላላ የፕሮቴስታንት ሃይማኖት ተከታዮችን ሁሉ መንቀፉ ተገቢ ነው? አንድ የኦርቶዶክስ ተከታይ በሠራሁ ነገር የኦርቶዶክስን አማኞች ሁሉ መንቀፍ ይገባል? ብሳሳት ደግሞ እንድመለስ ማስረጃ እያቀረብክ ልታርመኝ ይገባል እንጂ እንደው ማርያምን የምታስደቡ ወዘተ እያሉ ይቅሰፋችሁ ምንም ማለት ጥሩ ነው?
በል ወገኔ ይሄ የክርስትና ስነምግባር አይደለም።

ወደ ኤፌሶን ሰዎች
4፥2 በትሕትና ሁሉና በየዋህነት በትዕግሥትም፤ እርስ በርሳችሁ በፍቅር ታገሡ፤

አንድ ነጥብ ብቻ ልመልስልህ። አይሁድ እነዚህን በብሉይ ኪዳን ዘመን የተጻፉትን መጻሕፍት እንደ እግዚአብሔር ቃል መቀበላቸው እጅግ አስፈላጊ ነው። ምክንያቱም ብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር በእስራኤሎች የሠራበት ዘመን ብቻ ሳይሆን ነብይ ከእስራኤል ውጪ ሊመጣ የማይችልበት ዘመን ነው። ከእስራኤል ወይም ከአይሁድ ውጪ በብሉይ ኪዳን ነብይ እንኳን ቢመጣ፤ የእግዚአብሔር ነብይ አይደለም። "መዳን ከአይሁድ ነውና" ዮሐ 4፡22

አይሁድ ያልሆኑ አሕዛብ ወደ መዳንና ወደ እግዚብሔር ቤተሰብነት የገቡት ከአዲስ ኪዳን ጀምሮ ነው። ታዲያ ገና አህዛብ ወደ መዳን ባልገቡበት ዘመን፤ በአብዛኛው በግሪክ የተጻፉትን መጻሕፍት የእግዚአብሔር ናቸው ብለን እንቀበል እንዴ?

ለማንኛውም ጊዜያችንን በሃይማኖታዊ ክርክሮች ባናጠፋና በውስጡ እንጠብቀው ዘንድ እግዚአብሔር የጻፈልንን ብንታዘዝ መልካም ነው እላለሁ። አንተም ሆንክ እኔ፡ አሁን በፕሮቴስታንቶችም ይሁን በኦርቶዶክስ ያለውን የመጽሐፍት አይነት አንለውጠውም። ቁም ነገሩ መጽሐፍቱም ይሁን እምነቱ ማዳኑ ላይ ነው። ነፍስ የማያድን ግን ሁሉ ከንቱ ልፋት ነው።

የዮሐንስ ወንጌል 5
39 እናንተ በመጻሕፍት የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ይመስላችኋልና እነርሱን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤
40 ነገር ግን ሕይወት እንዲሆንላችሁ ወደ እኔ ልትመጡ አትወዱም።
ትክክል ብለሃል ማንም ቢሆን እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፣ መቆጣት ባዶነትን ነው የሚገልጸው፣
ፅሁፍህ ቁጣንና ስድብን ተላብሷል፡፡ የሚቁጡ ደግሞ መንግስተሰማያትን አይወርሱም ገላ 5 / 21 ያንብቡ፡፡ የቁጣ ምንጭ ከየት ነው ፤ ከዲያብሎስ ነው፡፡አንድ ሰው ቁኝነቱ ከተገለጠ ለሌሎች የሀጢያት ምንጮች እንዳሉ ግልፅ ነው፡፡ የሀጢያት ምንጭ ደግሞ ዲያብሎስ ነው፡፡ 1ኛዩሃ3/8 ኤፌ 2/1-4 ታሪክን ማወቅህ ሁሉንም ያወቅህ እንዲመስልህ ያደረገህ ይመስላል ፡፡ ይህ ደግሞ ታሪክ ለሰዎች የሚያስተላልፈውን መልዕክት በአግባቡ የተረዳህ አይመስልም፡፡ ሰለዚህ ያወከው ታሪክ ከሀጢያት ሊያድንህ አልቻለም፡፡ ስለሆነም 1ኛጢሞ 1/15 ሀጢያተኛ ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ አለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና እውነተኛ ነው፡፡ እውነትና ታሪክ ይለያያሉ ፡፡ እውነትን ማወቅ ከፈለግህ እነዚህን ጥቅሶች ብታነብ ዩሃ 3/16፣ ማቴ 1/21 እና ገላ 5/1 ትጠቀማለህ፡፡ ካነብካቸው ያልተሸወድህ የመሰሉህ አመታቶችህ ሁሉ መሸወድህን ይነግሩህና ቀጣይ የሕይወት ምዕራፎችህን ከእ/ር ጋር ታሳልፋለህ፡፡ የእ/ር ፀጋ ይብዛልህ፡፡
ወንደሞቼና እህቶቼ እውነቱን እንነጋገር እንጂ እንሰዳደብ ስድብ የሴይጣን ነዉ የተነሳሁ ርህስ በጣም ወድጄዋለሁ የተጨመሮት የሚባሉት (15) ከ 66 ጋር የሚጋጭ ብዙ ክፍሎች አሉት 66 ግን እህርስ በራሱ የሚጋጭ ምንም ክፍል የለሁም ሰለዚህ መቀበሉ ውይም ተቀበሉ ማለት ሀሰተኛ ነበይ እወነተኛ ነዉ ብሎ መቀበልን ያህል ከባደ ነዉ ከተፃፈዉ አተለፎ ሰለሚል ከተፃፈዉ አናልፍም ራሕይ 22፤ 18-19 በተጨማሪነት ይመልከቱ
there are wrong dates, chronological orders in the 66 books. you can search for "mistakes in the bible". the mistakes you mentioned are not only found in the remaining books. Ethiopian protestants are brainwashed with Eurocentric mentality. If you don't find Injeria in McDonald's menu, any typical western resturant for that matter, does that mean Injera is not a food. I am an atheist with Orthodox background, if one day, I turn to christianity, I will first explore Orthodox in depth.
81 አሃዱ ነው ትክክለኛው
0 ድምጾች
The basis for acceptance of the Canonical Books

The majority of Protestants blindly accepts a Regulation (Canon) that includes (only) the 66 Books of the Holy Bible, because SOMEONE TOLD THEM that those are the only Books that comprise the entire Holy Bible. They weretoldthat there are the regulation (Canonical) Books and the secondary (Deuterocanonical) Books, and that only the 66 are Canonical, while the other 10 are apparently Deuterocanonical and therefore notdivinely inspired”. In fact, they have even confused the Deuterocanonical Books with theApocrypha”, which is an entirely different category of Books. We Christians on the other hand acknowledge the other 10 Books as Canonical Books and naturally we accept them as the product of a decision issued by an Ecumenical Synod, unlike the arbitrary Protestant acceptance.

In order to justify this arbitrary decision, Protestants have concocted a fake statement, which, out of ignorance, the followers have accepted without question. They claim that:

The Lord and the Apostles completely disregarded theDeuterocanonicalBooks that the Orthodox have accepted, and did not use them as references. On the contrary, they make references only to the other Books that we have acknowledged, therefore those only are the books that are Divinely inspired and Canonical (regulation) Books.”

Of course this statement is not only unfounded, it is positively false. We shall immediately present here an example proving that the Apostles (and naturally the Lord) profusely referred to the so-calledDeuterocanonicBooks (which are actually Canonical). Our question is: When we prove this point, are Protestant believers willing to acknowledge these 10 other Books, just as the Apostles had acknowledged them?

We need not mention here the hundreds (perhaps even thousands) of examples found in the New Testament that are also mentioned in these ten, gravely misjudged Books. One, VERY CHARACTERISTIC example will be enough:

Lets present just a few of the references that the Apostle Paul mentioned in his Epistle to Romans, and compare them (for instance) to the Book of Solomons Wisdom. (Imagine how many similar examples we can extract in the same way, from the entire New Testament!)

Solomons Wisdom 13:1: «They became defeated, through their own deliberations»
Romans 1:21: «They became defeated, through their own deliberations».

Solomons Wisdom 13: 5: «From the grandeur of the creationsbeauty, their creator is recognized»
Romans 1:18-32: «…since the creation of the world, invisible though they may be, they are comprehended and visible through the things that He created … ».

Solomons Wisdom 11:22: « who can withstand the might of Your arm ? »
Romans 9:19-23: « who has ever withstood His will? »

Solomons Wisdom 15:7: «doesnt the potter create fine vessels as well as lesser ones from the same clay?»
Romans 9:21: « Doesnt the clay potter have the authority to create (vessels), some of which are for ceremonial use and some for baser use?»

As you can see, the above selection of extracts is just a VERY SMALL example of how the Apostles not only accepted the Books of the Holy Bible that the Protestants have rejected, but they actually quoted from them. This fully proves that the Protestant claim that such verses were apparentlycompletely disregardedby the Apostles, is altogether untrue.

But we would like to ask the Protestant believer the following: Why is it, that they have acknowledged (for example) the Book of Esther as a Canonical (regulation) Book of the Bible? Can they tell us exactly where the Lord or His Apostles have quoted references from this Book? Because, if they have considered it imperative that the New Testament refers to extracts in the Old Testament - in order for that Book to be acknowledged as a Canonical (regulation) Book - they must present an example of such a referencing from the Book of Esther, which they have claimed as Canonical. Therefore, we ask, exactly why has this Book been accepted as Canonical?

Could it be, that thequoting of versesby the New Testament has nothing to do with the Books being Canonical? Therefore, we ask again : On what grounds have the Protestants decided that the Books which have been acknowledged by them are truly Canonical (regulation) Books?
Oct 12, 2012 ስም-አልባ የተመለሰ
What are they saying?

The task of excluding (or making them separate) the additional books from the canonical 66 books of the Bible is NOT DONE BY the 16th century Protestantism (Reformation).

The known Catholic scholar and translator of the Latin Vulgate about 405 C.E, Jerome, was the first to name these additional books "Apocrypha". After listing the inspired books, using the same counting as Josephus, numbering the 39 inspired books of the Hebrew Scriptures as 22, he writes in his prologue to the books of Samuel and Kings in the Vulgate: "Thus there are twenty-two books . . . This prologue of the Scriptures can serve as a fortified approach to all the books which we translate from the Hebrew into Latin; so that we may know that whatever is beyond these must be put in the apocrypha." Not the Protestants. You can even study the attitudes of the Christian "Fathers" of the first three centuries, in addition to Josephus and Jerome, towards these additional books.

History reveals that the Jews tradition shows that Ezra composed the 39 books of the bible (old testament) in which the number of the books included as 22 taking some of the books as one (e.g., 1st and 2nd Samuel as Book of Samuel, 1st and 2nd Kings as Book of Kings, minor prophesies as a book and so on).

What are the Apocryphal books? These are the writings that some have included in certain Bibles but that have been rejected by others because they do not bear evidence of having been inspired by God. The Greek word a·pokry·phos refers to thingscarefully concealed.” (Mark 4:22; Luke 8:17; Colossians 2:3) The term is applied to books of doubtful authorship or authority or those which, while considered to be of some value for personal reading, lacked evidence of divine inspiration. Such books were kept apart and not read publicly, hence the thought ofconcealed.” At the Council of Carthage, in 397 C.E., it was proposed that seven of the Apocryphal books be added to the Hebrew Scriptures, along with additions to the canonical books of Esther and Daniel. However, it was not until as late as 1546, at the Council of Trent, that the Roman Catholic Church definitely confirmed the acceptance of these additions into its catalog of Bible books. These additions were Tobit, Judith, additions to Esther, Wisdom, Ecclesiasticus, Baruch, three additions to Daniel, First Maccabees, and Second Maccabees.

The Jewish historian Flavius Josephus, of the first century C.E., in his work Against Apion (I, 38-41 [8]), refers to all the books that were recognized by the Hebrews as sacred. He wrote:We do not possess myriads of inconsistent books, conflicting with each other. Our books, those which are justly accredited, are but two and twenty [the equivalent of our 39 today], and contain the record of all time. Of these, five are the books of Moses, comprising the laws and the traditional history from the birth of man down to the death of the lawgiver. From the death of Moses until Artaxerxes, who succeeded Xerxes as king of Persia, the prophets subsequent to Moses wrote the history of the events of their own times in thirteen books. The remaining four books contain hymns to God and precepts for the conduct of human life.” Thus Josephus shows that the canon of the Hebrew Scriptures had been fixed long before the first century C.E.

Therefore, relating the origin of separating, and even calling them Apocrypha books to the Protestant world is not completely acceptable.

However, the internal evidence of these Apocryphal writings weighs even more heavily against their canonicity than does the external. They are completely lacking in prophesy. Their contents and teachings at times contradict those of the canonical books and are also contradictory within themselves. They are rife with historical and geographic inaccuracies and anachronisms. The writers in some cases are guilty of dishonesty in falsely representing their works as those of earlier inspired writers. They show themselves to be under pagan Greek influence, and at times resort to an extravagance of language and literary style wholly foreign to the inspired Scriptures. Two of the writers imply that they were not inspired. (See the Prologue to Ecclesiasticus; 2 Maccabees 2:24-32; 15:38-40, Catholic Douay Version.) Thus, it may be said that the best evidence against the canonicity of the Apocrypha is the Apocrypha itself.

To give an example, let's examine the book of Solomon's Wisdom, for it has been quoted in the previous answer given.

This book is a treatise extolling the benefits to those seeking divine wisdom. Wisdom is personified as a celestial woman, and Solomons prayer for wisdom is included in the text. The latter part reviews the history from Adam to the conquest of Canaan, drawing upon it for examples of blessings for wisdom and calamities for lack of it. The folly of image worship is discussed.

Though not mentioning him directly by name, in certain texts the book presents Solomon as its author. (Wisdom 9:7, 8, 12) But the book cites passages from Bible books written centuries after Solomons death (c. 998 B.C.E.) and does so from the Greek Septuagint, which began to be translated about 280 B.C.E. The writer is believed to have been a Jew in Alexandria, Egypt, who wrote about the middle of the first century B.C.E.

The writer manifests a strong reliance on Greek philosophy. He employs Platonic terminology in advancing the doctrine of the immortality of the human soul. (Wisdom 2:23; 3:2, 4) Other pagan concepts presented are the preexistence of human souls and the view of the body as an impediment or hindrance to the soul. (8:19, 20; 9:15) The presentation of the historical events from Adam to Moses is embellished with many fanciful details, often at variance with the canonical record.

While some reference works, such one is the above answer, endeavor to show certain correspondencies between passages from this Apocryphal writing and the later works of the Christian Greek Scriptures, the similarity is often slight and, even where somewhat stronger, would not indicate any drawing upon this Apocryphal work by the Christian writers but, rather, their drawing upon the canonical Hebrew Scriptures, which the Apocryphal writer also employed.

Do you believe in life before birth? Most of the Christian bodies don't believe in that a man's soul is alive before he is born (created).

People who believe in the Apocrypha do not use these books in their day-to-day life as they do from the canonical books. It is used just like a flag to exclude the Protestant World from the Christianity, as compared to its usage in their life.


Thanks
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2020 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...