ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Thursday, 29 July 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

በድህረ ግጽዎ ላይ ያግኙን አልሰራም አማርኛው አይታይም። እ/ር አሁንም በጎነቱን ያብዛላቹሁ

በድህረ ግጽዎ ላይ ያግኙን አልሰራልኝም፡ እምባድ ኮዱን ከተጠቀምኩ ቡኅላ አማርኛው ፊደል አይታይም። ፎንት አያስፍልገውም አይደል? ወይስ ያልተገነዘብኩት ነገር አለ?
አመሰግናለሁ! እ/ር አሁንም በጎነቱን ለክርስቶስ አካል ጥቅም ያብዛላቹሁ!
Mar 14, 2011 ቴክኒክ ነክ ስም-አልባ የተጠየቀ
ሰላም ወንድማችን
የጌታ ሰላም ይብዛልህ!

ጥያቄህ ትንሽ ግልጽ አልሆነልንም።
1. አማርኛ ፊደሎች በድረገጻችን ላይ ማየት ትችላለህ፤ ነገር ግን "ያግኙን" የሚለው ገጻችን ላይ ብቻ አማርኛ ፊደሎች አይታዩህም። ይሄ ነው ጥያቄህ? ያ ከሆነ ደግሞ በሙሉ ገጹ ላይ ነው አማርኛው የማይታየው፤ ወይስ የተወሰነ ክልፍ ላይ ነው። ብትችል በደንብ በDetail ብታብራራልን

2. ወይስ አማርኛ ማየት እየቻልክ፤ መጻፉ ነው ያስቸረህ?

3. "እምባድ ኮዱን ከተጠቀምኩ በኋላ" የሚለውም ለእኛ ግልጽ አይደለም። ምን ማለትህ ነው ይሄን ስትል። ያደረካቸውን ድርጊቶች አንድ በአንድ ብትዘረዝርልን የበለጠ ይረዳናል።

iyesus.com
በቅድሚያ አመሰግናለሁ። በድህረ ገጻቹ ሁሉም ነገር ጡሩ ነው፡ ጥያቄየን ግልጽ ለማድረግ በድህረ ግጽዎ ላይ ያግኙን ከሚልው ላይ HTML ኮዱን ተጠቅሜ በድህረ ገጼ ላይ የሰርች ኢንጅኑን ምስል ያሳየኝና የአማርኛ ፊደሉን ግን አያሳየኝም፡ አረብኛ መስሎ ይታያል፡ የቃላት መፈልጊያው በድህረ ግጼ ላይ የአማርኛ ፊደሉ እዲታየኝ ምን ማድረግ አለብኝ? ይቅርታ ግን በመመርያው መሰረት ሁለቱንም ኮዶች ተጠቅሜ እቢ ስላልኝ ነው ያስቸገርካቹሁ።
ሰላም ወንድማችን
ቶሎ ችግሩን ለመፍታት እንዲያስችለን፤ የድረገጽህን አድራሻ ብትሰጠን በቀላሉ ችግሩን አይተን መፍትሔውን ልንነግርህ እንችላለን። የድረገጽህን አድራሻ እዚህ መለጠፍ ካልፈለክ ደግሞ "ያግኙን contact us" የሚለውን ፎርም ተጠቅመህ ላክልን።

iyesus.com

1 መልስ

0 ድምጾች
 
ምርጥ መልስ
እሺ

ድረገጽህን ካየን በኋላ ያስተዋልነው ነገር ቢኖር፤ ድረ ገጽዎ ላይ ያድርጉኝ በሚለው ገጽ ላይ ከላይ የተጻፈውን የመጀመሪያውን መመሪያ እንዳላደርክ ነው።

ይሄውም charsetቱን ወደ UTF-8 መለወጥ ነው። አሁን የሚከተለውን መስመር ከአንተ HTML Code ላይ ፈልግና

<meta http-equiv=Content-Type content="text/html; charset=windows-1252">

በሚቀጥለው ለውጠው

<meta http-equiv="Content-Type" content="text/html; charset=UTF-8" />

ይህንን ካደረግህ በኋላ ሞክርና ንገረን።

ጌታ ይባርክህ።
Mar 15, 2011 iyesus (7,430 ነጥቦች) የተመለሰ
ስለ ሁሉ እ/ር አምላክና አባት ይባርካቹሁ! ለክርስቶስ አካል በረከት ናቹሁ ስለ አናት አ/ርን እናመሰግናለን! አሜን!
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...