ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Wednesday, 25 November 2020
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

yetarem ሌላ አምስት መክሊትታ ሆይ

selam le enante yehune
be mati 25 yalew kale bisetekakele
አምስት መክሊትም የተቀበለው ሄዶ ነገደበት ሌላም አምስት አተረፈ፤
አምስት መክሊት የተቀበለውም ቀረበና ሌላ አምስት መክሊትታ ሆይ፥ አምስት መክሊት ሰጥተኸኝ ነበር፤ እነሆ፥ ሌላ አምስት መክሊት አተረፍሁበት አለ።

tebareku
Jan 15, 2013 ቴክኒክ ነክ ስም-አልባ የተጠየቀ
SELAM
Ene yechanekut bekerebe kene yehenene sihon አዮታ 2.3.3 (Windows) (≈ 16,3 MB) yemitaremewe መክሊትታ ሆይ፥ yemelewe new be amaregne ezihe lay mesafe selalechaleku new
Tebareku
ሰላም

በጣም እናመሰግናለን ስለ ጥቆማህና ስለ ማብራሪያህ። በሚቀጥለው የአዮታ ስርጭት ላይ ስህተቱ ይታረማል።

ጌታ ይባርክህ!

1 መልስ

0 ድምጾች
ሰላም

ምን መታረም እንዳለበት ለእኛ ትንሽ ግልጽ አይደለም። ማቴ 25፡20 የሚከተለውን ይመስላል።
Quote:
የማቴዎስ ወንጌል
25፥20 አምስት መክሊት የተቀበለውም ቀረበና ሌላ አምስት መክሊት አስረክቦ። ጌታ ሆይ፥ አምስት መክሊት ሰጥተኸኝ ነበር፤ እነሆ፥ ሌላ አምስት መክሊት አተረፍሁበት አለ።

ከላይ እንደሚታየው ጥቅሱ ትክክል ይመስላል። የትኛው ቃል ወይም ሃረግ ውስጥ ስህተት እንዳገኘህ ለእኛ ግልጽ አይደለም፤ ስለዚህ የበለጠ የጥቅሱን ቁጥር ጭምር በመጥቀስ ብታብራራልን ደስ ይለናል።

ጌታ ይባርክህ!
Jan 16, 2013 iyesus (7,430 ነጥቦች) የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2020 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...