ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Wednesday, 25 November 2020
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

'ማለደ' ማለት ምን ማለት ነው?

-
Feb 4, 2013 ቴክኒክ ነክ ስም-አልባ የተጠየቀ

2 መልሶች

0 ድምጾች
Good Amharic books የተባለው website ውስጥ የአማርኛ መዝገበ ቃላት ስላሉ እነርሱን ተጠቅሞ ትርጉሙን ማግኘት ይቻላል።
Feb 5, 2013 ስም-አልባ የተመለሰ
0 ድምጾች
ማለደ የሚለው ቃል መማለድ ከሚለው ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም ስለ ሌላ ሰው ወይም ስለ ሶስተኛ ሰው ለመነ ወይም ተማጸነ ወዘተ ማለት ነው። ለምሳሌ አንድ በወንጀል የተከሰሰ ሰው ፍርድ ቤት ቢቀርብ የተከሳሽ ጠበቃ ስለ እርሱ ዳኛውን ሊማጸን ወይም ሊለምን ወይም ሊማልድ ይችላል። ማለትም ዳኛው እንዳይፈርድበት ወይም ቅጣቱ እንዲቀልልለት ሊለምንለት ይችላል ማለት ነው። ወይም አንድን ልጅ ወላጆቹ እንዳይቀጡት አጎቱ ወይም አክስቱ ስለ እርሱ ወላጆቹን ሊማልዱ ወይም ሊለምኑለት ወይም ሊማጸኑ ይችላሉ።
Feb 6, 2013 ስም-አልባ የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2020 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...