ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Wednesday, 25 November 2020
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

መሳፍንት 11፡(30-40)አስረዱኝ እባካችሁ

ዮፍታሄ ልጁን በእግዚአብሔር ፊት ለሚቃጠል መስዋእት አቀረባት ማለት ነው?
Feb 11, 2013 ሌሎች ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
አዎ ዮፍታሄ እንደተሳለው ልጁን ለሚቃጠል መስዋእት አቅርቧታል ነገር ግን እግዚአብሔር ይሄንን አይነት የሰዎች መስዋእት እንደማይቀበል ደጋግሞ ተናግሯል። ይህንን አይነት ነገር በማድረግ ትልቅ ሃጢአት መስራት እንደሆነም ነው እግዚአብሔር የተናገረው።
Quote:
ትንቢተ ኤርምያስ 7
30 የይሁዳ ልጆች በፊቴ ክፉን ነገር ሠርተዋል፥ ይላል እግዚአብሔር ያረክሱትም ዘንድ ስሜ በተጠራበት ቤት ርኵሰታቸውን አኑረዋል።
31 እኔም ያላዘዝሁትንና በልቤ ያላሰብሁትንወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን በእሳት ያቃጥሉ ዘንድ በሄኖም ልጅ ሸለቆ ያለችውን የቶፌትን መስገጃዎች ሠረተዋል።
Feb 13, 2013 ስም-አልባ የተመለሰ
አመሰግናለሁ ተባረኩልኝ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2020 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...