ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Sunday, 29 November 2020
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ሰዎችን የሚያሳስተው ሰይጣን ከሆነ ሰው ከሚሳሳት ለምን እግዚአብሔር ሰይጣንን እስከወዲናው አያጠፋውም?

Mar 15, 2011 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ

2 መልሶች

0 ድምጾች
እ/ር በክቡሩ ወደዚህ ሲመጣ ሰይጣን ለዘለዓለሙ ይጠፋል፡፡ ደግሞ ሰይጣን ለሚገዙለት እንጂ በእኛ ላይ ስልጣን የለውም፡፡
Mar 16, 2011 ስም-አልባ የተመለሰ
0 ድምጾች
ይህን ለምታነቡ ሁሉ የጌታ ሠላም ይብዛላችሁ አሜን ይብዛላችሁ።

የቀረበው ጥያቄ ምክንያቱ ምን ይሆን? እርግጥ ነው በዚች ምድር ስንኖር ውጣ ወረድ ብዙ የተለያዬ ትግል ጦርነት አለ። ይህን ጥያቄ ስንመለከት በምናሳልፈው ኑሮ ትንሽ ፈተና ትግል ጦርነት የበዛብን እንደሆነ ለመገመት አያዳግትም ግን ከአሁኑ ጀምረን እፎይ ብለን ለመኖር የምንምኝ ይመስላል። እ/ር ፖለቲከኛ አይደልም ግን በጣም ሊበራል ነው። ይህንም ገና ከስጋ አባትና እናት ባልተወለዱት ከጥንቱ ከጥዋቱ ጀምሮ ለአዳምና ለሔዋን የሰጣቸው የውሳኔ ምርጫ ነው ሲወርድ ሲዋረድ ይኸው እኛው ጋ ደርሶአል። ሰው አስቸጋሪ ነው እ/ር ግን ይህ ውሃ ቀጠነ አመላችንን ችሎ ቤኛ ተስፋ አልቆረጠም። ሰው የሚለውን አያጣም እንዲህ ስልም ሰው መሆኔን በጣም እንደምወደው ለማረጋገጥ እፈልጋለሁ ግን የሚበላ ቢሰጡት ውዮ ቢነሱት ወዮ ነው የሚልው።

እ/ር ባለ ሙሉ ስልጣን ነው ምንም አያቅተውም የሚሳነውም ምንም ነገር የለም። አንርሳ ጌታኮ ድል አድርጎታል በተፈጸፈመ ስራ ውስጥ ነው ያለነው። በእየሱስ ስም ተታግለን ተዋግተን በመስቀል ላይ "ተፈጸመ" ያለውን ድል ተካፋዮች እንድንሆን ይኸው የክብር ጥሪ ደርሶናል ግብዣውን መከስከስ የእኛው ፋንታ ነው። ሞት ክልብና በእውነት በጌታ ለሚያምኑ ሁሉ ወደ መጨረሻና ማለቂያ ወደ ሌለው ሰላምና ደስታ የምንሻጋገርበት ልንናፍቀው የሚገባን የደስታ ድልድይ ነው እላለሁ።

ጜታ ይባርካችሁ
Mar 31, 2011 ስም-አልባ የተመለሰ
በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው። እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል።
አለቅነትንና ሥልጣናትን ገፎ፥ ድል በመንሣት በእርሱ እያዞራቸው በግልጥ አሳያቸው።ቆላ=2-15 ከዚህ በላይ መወግድ አለ? የተሽነፈን ጠላት ነው።ለማን በስሙ ለሚያምኑ ለተቀብሉት የእ/ር ልጆች ለሆኑ በርግጠኛንት ተወግዶዋል።
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2020 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...