ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Wednesday, 25 November 2020
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ሙሉውን መጥሃፍ ቅዱስ ደዎንሎድ ለማድረግ ለምን አይቻልም?

ገታ አገልግሎታችሁን ይባርክ
ብጣም ደስ ብልኛል ብዝህ መንገድ አግዚኣብሐርን ማገልገል ብዝምኑ ውጠታማ ስራ ነው።
Jun 27, 2013 ሌሎች ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
ሰላም

ሙሉውን መጽሃፍ ቅዱስ ዳታውንና ኮፒራይቱን ለማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ተጫን፦

https://sites.google.com/site/ethiobible/download

እዚያው ገጽ ላይ የመስቀልና የመጽሃፍ ቅዱሱን ሎጎ በመንካት ሙሉውን የመጽሃፍ ቅዱስ ዳታ ዳውንሎድ ማድረግ ትችላለህ።

አንድ ነገር ከኮፒራይቱ ልብ እንድትል ልናሳስብህ የምንወደው፤ ለሽያጭ ለታሰበ ሶፍቴዌር ይህንን ዳታ መጠቀም የተከለከለ መሆኑን ነው። የኮፒራይቱ መጨረሻ ላይ የሚከተለው ሃረግ ይገኛልና።

"EVERY COMMERCIAL USE OF PARTS OR THE COMPLETE DATA IN ANY FORM NEEDS WRITTEN PERMISSION OF THE BIBLE SOCIETY OF ETHIOPIA AND DIRK ROECKMANN"


የጌታ ጸጋ ይብዛልህ!
Jun 28, 2013 iyesus (7,430 ነጥቦች) የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2020 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...