ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Saturday, 8 May 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

የ ትውልድ ከናት ስህተቶች

በ ዘፍጥረት ምዕራፍ 5 እና 11 ላይ በብዛት የተጠቀሱት የትውልድ ቀናት ስህተት ናቸው. ከጎኑ/ፓራራል ካለው የ እንግሊዘኛ ኪ.ጀ.ቨ ጋር ዪቃረናል. ለምሳሌ አማርኛው 130 ሊል ኪ.ጀ.ቨ 30 ዪላል
Aug 2, 2013 ቴክኒክ ነክ ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
የ1954ቱ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ከቁጥር ጋር በተያያዘ አንዳንድ ልዩነቶች አሉት። ይህም በአንዳንድ የማሶሬቶች ቴክስት ላይ መሰረት ያደረገ እንደሆነ ይነገራል። አብዛኞቹ ሌሎች ትርጉሞች ግን እጅግ ጥንታዊ ከሆኑት የማሶሬቶች ቴክስቶች ላይ ባለው መሰረት በመሰራታቸው የተለየ ሃሳብ ያስተላልፋሉ።

ለምሳሌ ያህል ዘፍጥረት 5፡7ን ብንወስድ፡
1954 አማርኛ፡
Quote:
"ሴትም ሄኖስን ከወለደ በኋላ የኖረው ሰባት መቶ ሰባት ዓመት ሆነ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ። "
1879 አማርኛ፡
Quote:
"ሤትም ተቀመጠ፣ ሄኖስን ከወለደ በኋላ ስምንት መቶ ሰባት ዓመት። ወንዶችንም ሴቶችንም ልጆች ወለደ። "
1980 አማርኛ፡
Quote:
"ከዚህ በኋላ ሤት 807 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችንም ወንዶችና ሴቶች ልጆችን ወለደ።"
አ.መ.ት አማርኛ፡
Quote:
"ሴት ሄኖስን ከወለደ በኋላ 807 ዓመት ኖረ፤ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ።"

ሁሉም የእንግሊዝኛ ትርጉሞች ለማለት ይቻላል 807 ወይም eight hundreds and seven የሚለውን ይጠቀማሉ።

በእጅ የተጻፉ የዘፍጥረት መጽሐፍ ጥቅልል ግልባጮች (የማሶሬቶች ቴክስት) ሴት ሄኖስን ሲወልድ 807 (shbo shnim u·shmne mauth shne == SEVEN YEARS AND·EIGHT HUNDREDS YEAR) ዓመት እድሜ ላይ መሆኑን ይጠቁማሉ።

ሌሎቹንም ጥቅሶች እንዲሁ ማወዳደር ይቻላል።

በመሆኑም የመጽሐፉን ሃሳብ ለመረዳት የተለያዩ ትርጉሞችን መቃኘት ያሻል።


ሰላም።
Aug 13, 2013 ኦፍቲ (1,250 ነጥቦች) የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...