ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Thursday, 3 December 2020
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ሰባሰገል ምን ማለት ነው?

ከዚህ በኋላ ሄሮድስ ሰብአ ሰገልን በስውር ጠርቶ ኮከቡ የታየበትን ዘመን ከእነርሱ በጥንቃቄ ተረዳ፥
Mar 19, 2011 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ

2 መልሶች

0 ድምጾች
ሰባሰገል በሁለት የተለያዩ ቃላት የተገነባ ቃል ነው።እነማን እንደ ሆኑ ከየት እንደ መጡ ታሪኩን ስለምናውቀው ሃተታ ሳላበዛ ምን ማለት እንደ ሆነ ትርጉሙን ላስፍረው።
ሰባዓ ማለት ሰዎች ሲሆን ሰገል ደግሞ ዋሻ ማለት ነው። ለምን ይህ ስም እንደተሰጣቸው ሁላችን ልንገምት እንችላለን። ለምድሪቱ ለሕዝቡዋም እንግዳ የሆነ ነገር ይዘው የመጡ ሄረዶስን እንዴ ከኔ ሌላ ንጉስ! ከየት የመጣ የሚያሰኝ መርዶ ያመጡበት እንደነበሩ ወንጌል ይነግረናል። በአገራችን ባህታዊ በበርሃ በገዳም የሚኖር ይዞት የሚመጣ ቃል እንድነበረ የሚመስል አድርጌ አስባለሁ።

ጜታ ይባርካችሁ
Mar 30, 2011 ስም-አልባ የተመለሰ
0 ድምጾች
እኔ እንደምረዳው ሰባ-ሰገል ማለት በቁጥራቸው ሰባ የሆኑ ትንቢት እንደተነገረው የእየሱስ ክርስቶስን መወለድ የሚጠባበቁ እረኞች ናቸው፡፡ ሲወለድም እጣን ከርቤ እና ሽቶ ይዘው የመጡት እነሱ ናቸው፡፡
Mar 31, 2011 እንያት ፀጋዬ (2,060 ነጥቦች) የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2020 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...