ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Sunday, 29 November 2020
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ሶሊያና ማለት ምን ማለት ነው

Mar 28, 2011 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ
መቼም ሶሊያና የሚለው ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለ አይመስለኝም። ካለም ቦታውን ብትጥቅሰው(ሽው) ትርጉሙን ለማግኘት ይቀላል። ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ ከሆነ ደግሞ፤ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ መሆኑን ብትነግረን(ብትነግሪን) ከከንቱ ልፋት ይጠብቀናል።

1 መልስ

0 ድምጾች
ሶሊያና የሚለው ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም ነገር ግን በአፈ ታሪክ ደረጃ ከማርያም የሚገኝ ፀጋ ወይም ስጦታ ይሉታል የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አባቶች፡፡
Apr 1, 2011 ስም-አልባ የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2020 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...