ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Sunday, 29 November 2020
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ምዋርት ማለት ምን ማለት ነው?

ምዋርት ማለት ምን ማለት ነው?
Mar 31, 2011 መንፈሳዊ እንያት ፀጋዬ (2,060 ነጥቦች) የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
ስላም እህት እንያት

በአዲስ ኪዳን በአማርኛው ትርጉም "ምዋርት" የሚለው ቃል ያለው በገላትያ 5፡20 ላይ ነው። ይህ ቃል በግሪኩ pharmakeia የሚባለው ቃል ሲሆን፤ መድኃኒት ("pharmacy") ከሚል ቃል የመጣ ነው። ትርጉሙም መርዝ መቀመምንና ጥንቆላን የሚያመለክት ቃል ነው። ስለዚህም አንዳንድ የእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱሶች witchcraft ወይም magic ማለትም ጥንቆላ ወይም አስማት ብለው ተርጉመውታል።

ይህ በገላትያ የተጠቀሰው pharmakeia የሚባለው የግሪኩ ቃል ከገላትያ በተጨማሪ በአዲስ ኪዳን በራእይ 9፡21 እና 18፡23 የተጠቀሰ ሲሆን፤ ሁለቱም ቦታዎች ላይ በአማርኛው "አስማት" ተብሎ ነው የተተረጎመው።
Apr 2, 2011 በምሕረቱ (1,510 ነጥቦች) የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2020 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...