ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Thursday, 9 July 2020
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ጥያቄ ወይም መልስ ወይም አስተያየትን እንዴት ማረም ይቻላል?

አንድ ጥያቄ፣ አስተያዬት ወይም መልስ ከተላከ በኋላ ላኪው ስህተት ቢያግኝ ለምሳሌ የፊደል ወይም የሃሳብ ውዝግብ ቢገኝ እንዴት ሊታረም ይችላል?
Apr 1, 2011 ሌሎች ስም-አልባ የተጠየቀ

2 መልሶች

0 ድምጾች
ጥያቄዎችን ወይም መልሶችን በቀላሉ ለማረም እንዲቻልህ፤ የሚከተለቱን ሁለት አማራጮች ተጠቅም፦

አንደኛ አማራጭ
 • ከላይ በቀኝ በኩል ይመዝገቡ የሚለውን ሊንክ ወይም እዚህ በመጫን ተመዝገብ (facebook አካውንትህን መጠቀም ከፈለግህ ግን መመዝገብ አያስፈልግህም)
  Quote:
  [img]maremia2.gif[/img]

 • ጥያቄ ከመጠየቅህ ወይም መልስ ከመስጠትህ በፊት login አድርግ፤ ለዚህ ከላይ የተመዘገብክበትን ስም ወይም በቀጥታ የfacebook አካውንትህን መጠቀም ትችላለህ (login ማድረግ ድረገጹን ስትጎበኝ አንድ ጊዜ ብቻ ነው ማድረግ የሚያስፈልግህ)
  Quote:
  [img]maremia1.gif[/img]

ከላይ የተጠቀሱትን ካደረገህ
 • አንደኛ ጥያቄዎችህን ወይም መልሶችህን ስትከፍት ሁልጊዜ በአንተ ጥያቄዎችና መልሶች ወይም አስተያየቶች ግርጌ "ማረሚያ" የሚል ሊንክ ይታያል፤ እናም ያንን በመጫን ማረም ትችላለህ
  Quote:
  [img]maremia4.gif[/img]

 • በተጨማሪም ጥያቄ በጠየቅህ ወይም መልስ በመልሰህ ቁጥር የAnti-spam verification ሳጥንን መሙላት አያስፈልግህም።
  Quote:
  [img]maremia3.gif[/img]


ሁለተኛ አማራጭ

ለመመዝገብና login ለማድረግ የማትፈልግ ከሆነ ደግሞ የጥያቄና መልሱን አምድ ሁልጊዜ ከአንድ ኮምፒውተር ብቻ ከከፈትክ፤ ያንተን ጥያቄ ወይም መልስ ያውቀዋል። ሁለት የተለያዩ ኮምፒተሮች የምትጠቀም ከሆነ፤ ወይም ሁለት የተለያዩ Browserዎች(ለምሳሌ Internet Explorer) የምትጠቀም ከሆነ መልሶ ሊያውቅህ አይችልም። ስለዚህ አንተንና ተሳትፎህን እንዲያስታውስ ወይ መመዝገብና login ማድረግ ይኖርብሃል ወይም ደግሞ ሁል ጊዜ አንድ ኮምፒውተርና አንድ Browser ብቻ መጠቀም ይኖርብሃል።

የጌታ ጸጋ ይብዛልህ!
Apr 1, 2011 iyesus (7,430 ነጥቦች) የተመለሰ
Apr 4, 2011 iyesus ታርሟል
0 ድምጾች
ጥያቄው ላይ ክሊክ /ስትጫኑት/ ይከፍተዋል ከዛ ማረሚያ፣ አስተያየት፣ መልስ የሚሉ ነገሮች አሉ ከነሱ ውስጥ የሚፈልጉትን መጫን ነው፡፡
Apr 1, 2011 ስም-አልባ የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2020 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...