ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Monday, 25 January 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ኮከብ ተሳታፊዎች በምን መለኪያ ነው የሚለኩት?

ኮከብ ተሳታፊዎች በምን መለኪያ ነው የሚለኩት?
Apr 5, 2011 ሌሎች እንያት ፀጋዬ (2,060 ነጥቦች) የተጠየቀ
Apr 5, 2011 iyesus ታርሟል

1 መልስ

0 ድምጾች
 
ምርጥ መልስ
ሰላም እታችን እንያት

በቅድሚያ የተመዘገቡ ሰዎች በሙሉ በተሳታፊዎች ዝርዝር ውስጥ ይገባሉ፤ ከዚያም ጥያቄ የሚጠይቁ ወይም መልስ የሚመልሱ ወዘተ ማለትም በማንበብ ብቻ ሳይሆን በማካፈልም የሚሳተፉ የተለያዩ ነጥቦችን ያገኛሉ።

ለምሳሌ አንቺ የመለስሽው መልስ እንደ "ምርጥ መልስ" ከተመረጠ 30 ነጥብ፣ ጥያቄ ስትጠይቂ 2 ነጥብ፣ ከተሰጡት መልሶች አንዱን እንደ "ምርጥ መልስ" ስትመርጪ 3 ነጥብ፣ ድምጽ ስትሰጪ 1 ነጥብ ወዘተ እያለ ነው ስይስተሙ ራሱ ነጥቦችን የሚሰጠው፤ አንዳንዴም ነጥቦችን የሚያባዛው።

ሆኖም ይሄ ተሳታፊዎችን ለማበረታታት ታስቦ የተደረገ ማበረታቻ ብቻ ነው እንጂ ሌላ ምንም ዓላማ ወይም ትርጉም የለውም።
Quote:
ስለዚህ ነጥብ ለማግኘት ብለን ሰዎችን የማያስተምሩ ጥያቄዎችን ከመጠየቅ ወይም የማንችላቸውን መልሶችን በግምት ከመመለስ መቆጠብ ይኖርብናል። የአምዱ ዓላማ የሰዎችን ሕይወት ለመጥቀምና ለማነጽ ነዋና።


የጌታ ጸጋ ይብዛልሽ!
Apr 5, 2011 iyesus (7,430 ነጥቦች) የተመለሰ
Apr 6, 2011 iyesus ታርሟል
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...