ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Wednesday, 23 May 2018
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ለሠርግ የሚሆን የመጽሐፍ ቅዱሰ ጥቅስ ያስፈልገኛል ብትጠቁሙኝ

Apr 12, 2011 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
ይህን ለሚያነቡ ሁሉ የጌታ ሰላም ይሁን። አሜን!!!

ለሠርግ የሚሆን የመጽሐፍ ቅዱሰ ጥቅስ ያስፈልገኛል ብትጠቁሙኝ ለማለት በብዙ ሁኔታ አልፋችሁ ለዚህ ውሳኔ የደረሳችሁ ይመስለኛል። ያለፋችሁበት መንገድ ታሪክ አዘል እንደሆነ እገምታልሁ። ታድያ ታሪካችሁን ሳናውቅ ከሰርጋችሁ ጋር የሚሄድ ጥቅስ መጠቆሙ ትንሽ ይከብዳል። ስለዚህ ጸልዩ እስጣችሁን የሚያውቅ ጌታ መንፈስ ቅዱስ እንደ ሚሰጣችሁ አልጠራጠርም።

የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንልቻሁ ጌታ የከበረበት በበረከቱ የተሞላ ቤት ይሁንላችሁ።
መከባበሩና መተማመኑ አስፈላጊ ነው ፍቅር ግን እንደ እፀዋት የሚያድግ ነውና እ/ር አዳምን ገነትን ተከባከባት አለው። ፍቅራችሁን የማደግ ቅመም ቃሉ ነውና ንግግራችሁ ጨዋታችሁ ሁሌ በቃሉ ይሁንላችሁ። የምትፈልጉት አሁን ካልሆነ ማለቱን አስወግዱት።

ጌታ ይባርካችሁ

በጌታ ወንድማችሁ
Apr 12, 2011 ስም-አልባ የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2018 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...