ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Sunday, 12 July 2020
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ሰው በሲሰራው ሐጢያት በምድር ላይ እያለ ይቀጣል ወይ?

ሰው በሲሰራው ሐጢያት በምድር ላይ እያለ ይቀጣል ወይ?
Apr 16, 2011 መንፈሳዊ እንያት ፀጋዬ (2,060 ነጥቦች) የተጠየቀ

2 መልሶች

0 ድምጾች
ነስሃ በገባ በሰማይ ይቅር የባልላታል.ነገር ግን በምደር የማከፍለው ዋጋ አለ መክንያቱም ስው የዘራውን ያቸዳል
Apr 17, 2011 ስም-አልባ የተመለሰ
ሺህ ጊዜ ንስሀ ቢገባ ይቅር ሊባል ይችላል/ይቅር ላይባል ይችላል
ሲጀመር ንሰሃ መግባት አስፈላጊ አደለም! ክርስቶስ ሁሉን ከፍሎታል
ግን ሁል ጊዜ ሰው ራሱን በመንፈስ ፍላጎት ላይ ሃሳቡን
በማድረግ' በመንፈስ መመላለስ ነው ሚያስፈልገው! እና ሰው ግን የዘራውን ያንኑ
ያጭዳል።
+1 ድምጽ
ሰው በምድር ላይ በሰራው ሀጥያት በደንብ ይቀጥዐል እኔ በራሴ በሰራሁት ሀጥያት እየተቀታሁ ነው ።
Apr 19, 2011 ስም-አልባ የተመለሰ
Apr 19, 2011 ታርሟል
ሃጥያቱ ይቅር ይባላል ጥያቄ የለዉም ። ሰዉ የዘራዉንን ያንኑ ስለሚያጭድ የዘረዉ ነገር እርሱ ያገኘዋል ። ይህ ግን ሓጥያቱ ይቅር አለመባሉን አያመለክትም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሐጥያት ሁሉ ያነጻልና ።
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2020 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...