ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Sunday, 7 March 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

"አዮታ ሶፍትዌር" ቢብራራልን

እባክህ በ"አዮታ ሶፍትዌር" የዕብራይስጥና የግሪክ ቃላት ለማወቅ አብራራልን።
ጌታ ይባርክህ
Jun 29, 2011 ቴክኒክ ነክ ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
በጌታ ስም ሰላም እንልሃለን።

አዮታ ሶፍትዌር የራሱ የሆነ "የእገዛ" ወይም እርዳታ ማውጫ (Tab) አለው። ይህ አንተ የጠየቅኸውም ጥያቄ ማለትም የዕብራይስጥንና የግሪክን ቃላት አጠቃቀምን በተመለከተም በዚያው በእገዛው ማውጫ (Tab) ላይ ተብራርቶአል። የእገዛው ማውጫ (Tab) የሚገኘው ከማስታወሻው ቀጥሎ ነው። የመጨረሻው ማውጫ (Tab) ማለት ነው። የሚከተለው ቅፅበተ ፎቶ (screenshot) የእገዛው ማውጫ (Tab) የት እንደሚገኝ ያሳይሃል።
Quote:
[img]iota-strong1.png[/img]


የጌታ ጸጋ ይብዛልህ!
Jun 29, 2011 iyesus (7,430 ነጥቦች) የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...