ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄና መልስ
Email this page to a friend Printer-friendly   Sunday, 19 May 2013
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

word chose on your Greeting.

ሰላም ለእናንተ ይሁን።
በ ሰላም ፋንታ ለ ምን ታዲያስ መርታችሁ?
1 ዓመት በፊት ቴክኒክ ነክ ስም አልባ (7,860 ነጥቦች) የተጠየቀ
ሰላም ዔሚ ዳን

ሃሳቡ በደንብ እንዲገባን፤ የት ቦታ "ታዲያስ" እያልን ሰላምታ እንደሰጠን ቢነገረን መልካም ነው። "ታዲያስ" እያልን ሰላምታ የሰጠንበት የምናስታውሰው ጊዜ የለም። ሆኖም ግን "ታዲያስ" ብለን ሰላምታ ሰጥተንም ቢሆን አስበንበት ያደረግነው ነገር አይደለምና ምንም ዓይነት ትልቅ ትርጉም እንዳይሰጠው እንጠይቃለን።

የጌታ ጸጋ ይብዛልህ/ሽ
Greeting to the team in the name of our lord Jesus Christ, may the peace of God be with all.
I saw this when I log in "ታዲያስ"
and I was not sure if you try to say "what is up?" or just "Hi". So pls if you can help it.
bless you.
in HIM
emy.

1 መልስ

+1 ድምጽ
 
ምርጥ መልስ
ሰላም ዔሚ

በጌታ ስም ሰላም እንልሃለን/ሻለን።

ስለ አስተያየቱና ጥቆማው በጣም እናመሰግናለን። አሁን ሰላምታው ታርሟል፤ እናም ከ"ታዲያስ" ወደ "ሰላም" ተለውጧል።

ጌታ ይባርክህ/ሽ!
1 ዓመት በፊት iyesus (7,150 ነጥቦች) የተመለሰ
ሰላማችሁ ይብዛ።
ተባረኩ።

የተዛመዱ ጥያቄዎች

1 መልስ
2 ዓመታት በፊት ቴክኒክ ነክ ስም-አልባ የተጠየቀ
1 መልስ
7 ወራቶች በፊት መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ
2 መልሶች
4 ወራቶች በፊት መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ
1 መልስ
2 መልሶች
3 ወራቶች በፊት ቴክኒክ ነክ ስም-አልባ የተጠየቀ
የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2013 by iyesus.com
Terms of use | Contact us