ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን
ጥያቄ መጠያየቂያ
ዋና ገጽ
»
ጥያቄ መጠያየቂያ
Monday, 25 January 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን
Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ
Q&A
የእገዛ ገጽ
Help
“Wait for the LORD; be strong and take heart and wait for the LORD.” (
Psalm 27:14
)
(
Read by Max McLean. Provided by
The Listener's Audio Bible
.
)
Powered by
BibleGateway.com
የዕለቱ ጥቅስ
“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)
Today's verse
የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም
ኢሜል አድራሻዎ
ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
Blessed is the nation whose God is the LORD, the people he chose for his inheritance.
Psalm 33:12/
NIV
Verseoftheday.com
የዕለቱ ምሳሌ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)
Today's proverb
ጥያቄዎች
ያልተመለሱ
መለያዎች
ተሳታፊዎች
ይግቡ(Login)
ይመዝገቡ
ሁሉም ምድቦች
መንፈሳዊ
(687)
ስለ እኛ
(18)
ቴክኒክ ነክ
(37)
ሌሎች
(35)
መዋጀት ምን ማለት ነው?
መዋጀት ማለት ምን ማለት ነው
?
እስኪ የሚታውቁ አስረዱኝ
?
መዋጀት
Mar 3, 2011
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
3 መልሶች
0
ድምጾች
መዋጀት ማለት፣ በሌላ አካል ተይዞ የነበረን የራስን ንብረት ዋጋ
(
መስዋእት
)
ከፍሎ ማስለቀቅ ነው
Mar 3, 2011
በ
ስም-አልባ
የተመለሰ
በልላ ካልተያዘ በሰተቀር ሊዋጅ አይችልም?
መዋጀት ማለት ለመክፈል ፈጽሞ በማይቻል ምክንያት ሕግን በመተላለፍ በእርግማን ስር ወድቆ ባለእዳ በመሆን ተይዞ የነበረን
(
የአዳምን ልጅ
)
፤ ባለእዳዉ
(
የአዳም ልጅ
)
ሊከፍለዉ የማይችለዉን መስዋእት በመክፈል የራስ ማድረግ ማለት ነዉ። ይህንን መስዋእት የሚከፍለዉ ባለእዳዉ ሳይሆን ሌላ ነዉ ያም ጌታ ኢየሱስ ነዉ። ከዚህም ጊዜ ጀምሮ የተዋጀዉ ሰዉ የራሱ ሳይሆን ዋጋ ከፍሎ የዋጀዉ የኢየሱስ ነዉ
(
1 ቆሮ.6፡20
)
። የሚከፈለዉ የመስዋእት ዋጋ ሕግ የሚጠይቀዉን
(
የሞት ዋጋ
)
ለእግዚአብሔር ሲሆን፤ ከፋዩ ወይም የሚዋጀዉ ደግሞ ምንም እንከን የሌለበት ፍጹም አምላክና ፍጹም ሰዉ የሆነዉ ጌታችን ኢየሱስ ብቻ ነዉ። ስለዚህ ኢየሱስ ሰዉን የዋጀዉ ከሕግ እርግማን
(
ገላ. 3፡13
)
ለእ/ር ተገቢዉን የሞት ዋጋ ከፍሎ እንጂ ለጠላት ለዲያብሎስ የሞት ዋጋ ከፍሎ አለመሆኑን ልናስተዉል ይገባል። እ/ር ማስተዋልን ይስጠን!
ወንድይፍራዉ ንጋቱ
+1
ድምጽ
ከመጀመሪያው የግል ወይም የራስ የነበረውን ነገር ግን በጠላት ተታሎም ይሁን ተገዶ ተወስዶ የነበረውን እንደገና ዋጋ ከፍሎ መውሰድ ወይም መግዛት ማለት ነው መዋጀት።
Mar 3, 2011
በ
ስም-አልባ
የተመለሰ
እንደመላሹ አባባል የተዋጀነዉ ከጠላት እጅ መሆኑ ነዉ፤ እንዲህ ከሆነ ደግሞ ኢየሱስ ዋጋ የከፈለዉ ለጠላት ለዲያብሎስ ነዉ ማለት ነዉ። ታዲያ ይህ እዉነት ነውን
?
0
ድምጾች
ሙሉ በሙሉ በአንድ ነገር መሸፈን፡፡ ለምሳሌ እየሱስ ክርስቶስ እኛን በደሙ ዋጅቶናል፡፡
Mar 31, 2011
በ
እንያት ፀጋዬ
(
2,060
ነጥቦች)
የተመለሰ
Blessed is the nation whose God is the LORD, the people he chose for his inheritance.
Psalm 33:12/
NIV
Verseoftheday.com
የዕለቱ ምሳሌ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)
Today's proverb
የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም
ኢሜል አድራሻዎ
ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use
|
Contact us
...