ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Wednesday, 20 January 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ሮሜ 8፡3-4 ላይ ያለው ስህተት ቢታረም

ከሥጋ የተነሣ ስለ ደከመ ለሕግ ያልተቻለውን፥ እግዚአብሔር የገዛ ልጁን በኃጢአተኛ ሥጋ ምሳሌ በኃጢአትም ምክንያት ልኮ አድርጎአልና፤ እንደ መንፈስ ፈቃድ እንጂ እንደ ሥጋ ፈቃድ በባንመላለስ በእኛ የሕግ ትእዛዝ ይፈጸም ዘንድ ኃጢአትን በሥጋ ኰነነ።
Aug 12, 2011 ቴክኒክ ነክ ነመ (350 ነጥቦች) የተጠየቀ

1 መልስ

+1 ድምጽ
 
ምርጥ መልስ
ሰላም ነመ

ስለ ጥቆማህ እናመሰግናለን።

ይህ ስህተት ከዚህ በፊት በዚህ ድረገጽ ባለው መጽሐፍ ቅዱስ መፈለጊያው ላይ ታርሟል። ማንቸውም በዚህ ድረገጽ የታረሙ የመጽሐፍ ቅዱስ እርማቶች በሙሉ ደግሞ automatically በሚቀጥለው የአዮታ ሶፍትዌር ላይ ይወጣሉ። ስለዚህ ለወደፊት በዚህ ድረገጽ already የታረሙ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎችን መጠቆም አያስፈልግህም፣ የታወቁ ስለሆኑ።

ሆኖም ሥራችን ለማሻሻል ስለምታደርገው እርዳታ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ!


iyesus.com
Aug 13, 2011 iyesus (7,430 ነጥቦች) የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...