ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Wednesday, 25 November 2020
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ማንኛውን ጠንካራ ምግብ እንደመመገብ ሁሉ የተመጠነ መጠጥ መጠጣት ሃጢአት ነውን?

1. ማንኛውን ጠንካራ ምግብ እንደመመገብ ሁሉ የተመጠነ መጠጥ መጠጣት ሃጢአት ነውን?
2. ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር በተመላለሰባቸው ጊዜአት አጋንንትን አዞ ሲያስወጣ አይተናል፡፡ አሁን በዘመናችንም አጋንንት በጌታ ስም ታዘው ሲወጡ እያየን ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን ዘመን የነበሩ ታላላቅ ነቢያት አጋንንት ሲያስወጡ አላየንም በዚህ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ብትሰጡኝ፡፡

ጌታ ይባርካችሁ
Mar 3, 2011 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ
Mar 3, 2011 ተመልካች ታርሟል

3 መልሶች

0 ድምጾች
1. ምንም ችግር የለውም
Mar 3, 2011 ስም-አልባ የተመለሰ
0 ድምጾች
ስለ መጠጥ እዚህ ተመልከት
Mar 22, 2011 በቃሉ (2,230 ነጥቦች) የተመለሰ
+1 ድምጽ
ይህን ለሚያነቡ ሁሉ የጌታ ሰላም ይሁን።

እ/ር ፈጣሪ ኩሉ ዓለም ነው። አዳምንና ሔዋን ሲፈጠር እ/ር ልዩ አላማ ነበረው በዔደን ገነት ትከለ የፈጠረውንም ሰው ከዚያ አኖረው ይለናል በዘፍ 2፡8። ለምን ይሆን እ/ር አምላክ ሰውን በዚያች የአትክልት ቦታ ያኖርው? ምክንያቱን በዘፍ 2፡15 ላይ ግልጥልጥ አድርጎ ይነግረናል። ያበጃትም የጠብቃትም ዘንድ በዔደን ገነት አኖረው ይለናል። አዳም ትልቅ ሃላፊነት ተሰጥቶት ነበር ግን አላከበረውም።

በመዝ 139፡14 ዳውት ደግሞ ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው ነፍሴም እጅግ ታውቅዋለች ይላል። እንዲህ አድርጎ የፈጠረውን ሰውንትን በጠጅ በጠላ በአልኮል በዝሙት ሳበላሸው ሳቃጥለው ሂልናችሁ ይፍረደኝ። ሊበሉት የፈለጉት አሞራ ዥግራ ይሉታል ማለቱን ትተን ራሳችንን መጠበቁ እንዴት ደስ ይላል። አቃዋለሁ ፈተናው በዙ ነው ግን ለጦር የሚዘምት ጅግና አይኖቹ ጠላት ላይ ካላደረገ አስሬ ዘራፍ ቢል አይድን እንደ ቀልድ ውሃ በላው ነው የሚባለው። አካባቢያችንን ሳንመስል ሰውን መውደድ እንችላለን። የሰው አፍ እሳት ነው ሰው የፈለገው ይበል እኔ ግን ከጌታዬ ጋር እስማማለሁ ማለቱ ነው የሚበጀን።

ጌታ ይባርካችሁ
Mar 31, 2011 ስም-አልባ የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2020 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...