ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Tuesday, 27 July 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ዘሌዋውያን 11 ላይ ያለውን ስለማይበሉ የሚገልጽውን ብታስረዱኝ?? ይህ ህግ አሁን ይሰራል ውይ??

Sep 4, 2011 መንፈሳዊ ዝናቡ (180 ነጥቦች) የተጠየቀ

2 መልሶች

0 ድምጾች
ሰላም ዝናቡ ሰላምህ የብዛ
እግዚአብሄር ነው እኮ "በእናንተ ዘንድ ርኩስ ነው።" ያለው። ኦሪት ውስጥ የተጻፈው ህግ ሁሉ የተሰጠው ለእስራኤል ህዝብ ነው እርሱ ህዝቤ ላለው፤ እኛ አህዛብ የነበርን በክርስቶስ ደም የተዋጀን ነን በአገራችን የነበሩ አሁንም ያሉ ቤተ/እስራኤልዎች ካመጡት ተጽእኖ የተነሳ ነጹህ የሆነ ወንጌል ለብዙ ዘመን ለህዝባችን ሳይደርስ ቆይታል በጌታ ያለን እኛ አዲስ ፍጥረት የሆንን ህግን ሁሉ የምንፋጽመው በዚህ ነው፦
"ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ።
ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።
ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርስዋም፦ ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ የምትለው ናት።" ማቴ22፡ 37-39
በዚህ ህግን ሁሉ ይፋጸማል አምላኩን የሚወድ አይገድልም .......... ሁሉንም ማለት ነው።
ለ እነሱ የተሰጠ የምግብ ህግ እኮ አትብሉ የተባሉት ርኩስ ሰለሆነ ነው ለኛ በክርስቶስ የሆንን የመንፋሱ ማደርያዎች እማ የበልጡኑ እራሳችን ልንከባከብ ይግባነል ስለህግ ባይሆን ሰለፍቅር ጌታ በህይወታችን ዘመን ሁሉ ጤነኞች ሆነን እንድ ናገለግለው ይገባናል። አንድ አንዶች የጴጥሮስን ህልም ያነሳሉ ጌታ በህልሙ ሊናገርው የፈለገውን ነገር እንደ እውን ያደርጉታል እንደሱ ግን አይደላም ነው። ምሳሌ ጥሬ ስጋ ውስጡ ደም አለው የኛ ህዝብ ሁሌ የበላል እስራኤልዎች ግን ደም ያልው እዳት በሉ ተብለዋል መብላቱ ጤናማ እዳልሆነ አስቀድሞ ያውቀው ጌታ ካለ እርሱን መከተል መልካም ነው።በተለይ ወንጌሉን አምነን የተከተልን የወንጌሉን ቃል የደህንነትን መንገድ ለአለም የምናድርስ ጤናማ ልንሆን ይገባል። የእስራኤላው life expectancy is the one of highest compare to the most of the world population. እኔ ሳስበው dieter law አቸው ይመስለኛል።
ጌታ ይባርክህ
Sep 4, 2011 YaelD (8,160 ነጥቦች) የተመለሰ
Sep 4, 2011 YaelD ታርሟል
ሮሜ13፥9
አታመንዝር፥ አትግደል፥ አትስረቅ፥ በውሸት አትመስክር፥ አትመኝ የሚለው ከሌላይቱ ትእዛዝ ሁሉ ጋር በዚህ። ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ በሚለው ቃል ተጠቅልሎአል።
0 ድምጾች
ሰላም ዝናቡ

ስለ ኪዳን ምንነትና ስለ ሁለቱ ኪዳኖች መሰረታዊ መረዳት ካለህ እንደዚህ ያሉቱ ጥያቄዎች በሙሉ በቀላሉ ሊመለሱልህ ይችላል። ስለ ሁለቱ ኪዳኖች መሰረታዊ መረዳት ለማግኘት እዚህ አንብብ

ጌታ ይባርክህ!
Sep 5, 2011 ስም-አልባ የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...