ሰላም ዝናቡ ሰላምህ የብዛ
እግዚአብሄር ነው እኮ "በእናንተ ዘንድ ርኩስ ነው።" ያለው። ኦሪት ውስጥ የተጻፈው ህግ ሁሉ የተሰጠው ለእስራኤል ህዝብ ነው እርሱ ህዝቤ ላለው፤ እኛ አህዛብ የነበርን በክርስቶስ ደም የተዋጀን ነን በአገራችን የነበሩ አሁንም ያሉ ቤተ/እስራኤልዎች ካመጡት ተጽእኖ የተነሳ ነጹህ የሆነ ወንጌል ለብዙ ዘመን ለህዝባችን ሳይደርስ ቆይታል በጌታ ያለን እኛ አዲስ ፍጥረት የሆንን ህግን ሁሉ የምንፋጽመው በዚህ ነው፦
"ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ።
ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።
ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርስዋም፦ ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ የምትለው ናት።" ማቴ22፡ 37-39
በዚህ ህግን ሁሉ ይፋጸማል አምላኩን የሚወድ አይገድልም .......... ሁሉንም ማለት ነው።
ለ እነሱ የተሰጠ የምግብ ህግ እኮ አትብሉ የተባሉት ርኩስ ሰለሆነ ነው ለኛ በክርስቶስ የሆንን የመንፋሱ ማደርያዎች እማ የበልጡኑ እራሳችን ልንከባከብ ይግባነል ስለህግ ባይሆን ሰለፍቅር ጌታ በህይወታችን ዘመን ሁሉ ጤነኞች ሆነን እንድ ናገለግለው ይገባናል። አንድ አንዶች የጴጥሮስን ህልም ያነሳሉ ጌታ በህልሙ ሊናገርው የፈለገውን ነገር እንደ እውን ያደርጉታል እንደሱ ግን አይደላም ነው። ምሳሌ ጥሬ ስጋ ውስጡ ደም አለው የኛ ህዝብ ሁሌ የበላል እስራኤልዎች ግን ደም ያልው እዳት በሉ ተብለዋል መብላቱ ጤናማ እዳልሆነ አስቀድሞ ያውቀው ጌታ ካለ እርሱን መከተል መልካም ነው።በተለይ ወንጌሉን አምነን የተከተልን የወንጌሉን ቃል የደህንነትን መንገድ ለአለም የምናድርስ ጤናማ ልንሆን ይገባል። የእስራኤላው life expectancy is the one of highest compare to the most of the world population. እኔ ሳስበው dieter law አቸው ይመስለኛል።
ጌታ ይባርክህ