ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Monday, 25 January 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

እንደ ኢየሱስ ፍቅር አለ ወይ?

Mar 3, 2011 መንፈሳዊ ቢኒያም ተኸልቁ (220 ነጥቦች) የተጠየቀ

4 መልሶች

0 ድምጾች
የለም! ምክንያቱም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛ ሃጢያት ብሎ በመስቀል ላይ ተሰቀለ ይህ የሚያሳየሁ “ፍቅር” ነው፡፡ ይሄ አንዱ ምሳሌ ነው ፡፡ ስለዚህ እንደ ኢየሱስ ፍቅር የለም!!!

ጌታ ይባርካችሁ!!!!!!
Mar 3, 2011 ወስናቸው (430 ነጥቦች) የተመለሰ
Mar 3, 2011 ወስናቸው ታርሟል
0 ድምጾች
ፍቅር እግዚአብሄር ነው። ኢየሱስን መስቀል ያደርሰው ፍቀር የሆነውን አብን በመታዘዙ ነው"ዮሀንስ 3፡16" ያን ፍቅር ከሆነ ጥያቀው አዎ እሱ ፍቅር ተወዳዳሪ የለውም።
Mar 3, 2011 ስም-አልባ የተመለሰ
0 ድምጾች
የለም ምክኒያቱመም ሰው ለወዳጁ ዋጋ ሊከፍል ሊሞት ሁሉ ይችላል ለሚያሳዱት፣ ለሚጠሉት፣ለሚያዋርዱት፣ለሚግርፈው፣.....እስከ መጨረሻ ወዶ ህይወቱን የሚስጥ የለም? ከዚህ የሚብልጥ ይኖራል?
Mar 4, 2011 ስም-አልባ የተመለሰ
0 ድምጾች
ኧረ በፍጽም የለም፡፡ እሱ ብቻ ነው ፍቅር እስከ ሞት ድረስ እንኳን የወደደን፡፡
Mar 29, 2011 እንያት ፀጋዬ (2,060 ነጥቦች) የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...