ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Monday, 18 January 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

አሁን ያለንበት መንፈሳዊነት በእግዚአብሔር ቃል ሲፈተሽ ምን ይመስላል?

በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 5፡13 ና 14 ላይ "እናንተ የምድር ጨው ናችሁ.....እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። እንደሚል በዚህ ዘመን ያለን ክርስቲያኖች በሕይወታችን ይህ ይታያል ወይ?
Mar 3, 2011 መንፈሳዊ ዞላ (270 ነጥቦች) የተጠየቀ
..የሀንን ጥያቄ የጠይቅክ ስው ጥያቄህን በጥያቄ ልመልስውና በጌታ ነህ ወይ?
(ዳግም የተወለድህ ስው ነህ ወይ)?ክሆንክ መልሱ እነሆ.."አንተ የምድር ጨው
ነህ.. አንተ የአለም ብርህን ነህ.."ማቲ ም5፡13-14እንዲህ ብለህ ቃሉን
ብታነበው መልሱን ያለመላሽ ታግኘዋልህ.

በጌታ ፍቅር
እኔ ዳግም የተወለድሁ ክርስቲያን ነኝ ነገር ግን የማየውና የምሰማው ነገር የእግዚአብሔር ቃል ከሚናገረው ጋር ይጋጫል። እኔ እንደሚገባኝ ክርስትና ሕይወት ነው።
ጌታ ደቀመዛሙርቱን ሲጠይቅ እንዲህ አለ
...ስዎች ስለ እኔ ምን ይላሉ..?አንት ይህንንና ያንን ነህ...
እናንት ምን..ማን ትሉኛላቹ..
..ይመስልኛል ጌታ ሀይወትን አሳየ.. እንጂ አላየም ማለትም በማሳየት ማየትን
ወደደ..ፈለገ
..ስለዚህ ህይወትን ለማየት ክመፈለግ ማሳየት እንድንቸል ጌታ ይርዳን..

1 መልስ

0 ድምጾች
[color=]እጅግ አስቀያሚና እግዚአብሐርን አለመፊራት የሰፈነበት ዘመን[/color]
Mar 3, 2011 ስም-አልባ የተመለሰ
ዘመኑ አስቀያሚና እግዚአብሔርን አለመፍራት የሰፈነበት ቢሆንም እንኳን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለንና እንደ ጥበበኞችና አስተዋዮች ሆነን ዘመኑን በመዋጀት ለእግዚአብሔር ክብር በሚሆን ህይወት በትጋት ልንመላለስ ይገባል፡፡
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...