ሰላም ናኒ
ስለ ንጉስ ሰሎሞን እና ሹነማይት ሲሆን ጸሃፊው ንጉስ ሰሎሞን የጻፈው በወጣትነቱ ነው። ድብቅ ትርጉም የሌለው የፍቅር መጸሃፍ ነው። የፍቅር( የትዳር) ጀማሪ እግዜአብሄር ነው ፍቅር ቦታ ግዜ አለው የሚገለጠው በትዳር ውስጥ ሰሆን በዚህም ደግሞ የራሱን ፍቅር ለኛ ሊገልጥ ወደደ። የወንድ እና የሴት እውነተኛ ፍቀር በትዳር ውስጥያለ እንደ የሱስ ፍቅር ለኛ ያለው ራሱን የሰዋበት ፍቅር፣ የኛም ለሱ ብቻ ያለንን ፍጹም ፍቅር ሊሆን ይገባል።