ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Wednesday, 8 December 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

መጽሔቶችን፣ ትምህርቶችንና ጽሑፎችን ላኩልን

እባካችሁ፤ ተከታታይ ትምህርት፣ መንፈሳዊ መጽሔቶችንና ጽሑፎችን በአድራሻችን ላኩልን።

ጌታ ይባርካችሁ።
Mar 6, 2011 ስለ እኛ ስም-አልባ የተጠየቀ

2 መልሶች

0 ድምጾች
እቃዎችን የመላክ አገልግሎት አንሰጠም። ስለዚህ ምንም ዓይነት የሚላኩ ጽሑፎችም ይሁን ሌሎች ነገሮችን ልንልክልዎ አንችልም።

የጌታ ጸጋ ይብዛልዎ!
Mar 6, 2011 iyesus (7,430 ነጥቦች) የተመለሰ
0 ድምጾች
ክብር ሁሉ ለጌታ እየሱስ ይሁን። አሜን!!!

ውንድማችን ይህን ድህረ ገጽ የምንማርበት ምክርን የምንጠይቅበት ችግራችንን የምናካፍል በት እርዳታ የምናገኝበት ሰፊና ትልቅ ገብታ (reichlich gedecht Tisch) ስላዘጋጀልን ከውዲሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ድብቅ ይሆነውን የኮሚፕቴር ምስጥራትን ይግለጽልህ ባንተ ይህ የሶፍትወእር ዓለም ከጊዜ ወደ ጊዜ ይደነቅ ያላሰብከውን ሲሳይና ደስታ ሰላሙም ይሙላህ።

ወደ ቀረበው ጥያቄ ለመልሰና አንድ ሃሳብ ለማቅርብ ይፍቀድልኝ። ይህ የቀረበው ጥያቄ የምጀምሪያ እንጂ የመጨርሻ አይደልም ብዬ አምናለሁ ስለዚህ 50 ሎሜ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለ50 ሰዎች ግን ጌጥ ነው እንደሚባልው የጋራ ሸክማችን እናድርገውና እንደዚህ ያለውን በጎደለ የመሙላት ዕድል በረከቱን የጋራ እናድርገው እላለሁ። እህም ስል እንዳንድ የህግ ነክ ጉዳይ እንዳልበት እገምታለሁ ስለዚህ ሕግን ማክበሩም ይጠበቅብናል።

ጌታ ይባርካችሁ።
Mar 7, 2011 ስም-አልባ የተመለሰ
ወንድማችን ስለ ሃሳብህ ጌታ ይባርክህ!

ሌሎችም እንደዚህ መጽሐፍ ቅዱስን በመጽሐፍ መልክ ወይም መንፈሳዊ ጽሑፎችን ወዘተ ለሚፈልጉ በመላክ ለማገልገል ለምትፍለጉ ሁሉ አድራሻችሁን ብትልኩልን፤ እንደዚህ አይነት ጥያቄዎች ሲመጡ ወደ እናንተ ማስተላለፍ እንችላለን።

በተጨማሪም ስለ መንፈሳዊ የተልዕኮ ኮርሶች የሚጠይቁም ስላሉ፤ እንደዚህ አይነትም መረጃዎችን አሰባስባችሁ ለሰዎች በመስጠት መሳተፍም ትችላላችሁ።

ስለ ትብብራችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...