ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Tuesday, 27 July 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

በመጻፍ መክብብ ውስጥ ከንቱ ከንቱ የሚለው ቃል ስንት ጊዘ ተጽፎል

በ መጽሃፍ መክብብ ውስጥ ከንቱ ከንቱ የሚለው ቃል ስንት ጊዘ ተጽፎ እናግጝዋለን ? መጽሃፉንሰ ማነው የጻፈው?ተባረኩ
May 2, 2012 መንፈሳዊ መስረት ታደስ (240 ነጥቦች) የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
ከንቱ ከንቱ ያለውን የቃላት ብዛት ከመቁጠር ይልቅ ከንቱ ከንቱ፤ ያለበትን ምክንያት ብታጠና ጠቃሚ ነው። ለማንኛውም 20 ጊዜ «ከንቱ» የሚል ቃል ተጠቅሶ ይገኛል።መጽሐፉ መክብብ በሚል ስም ቢታወቅም የመጽሐፍ ቅዱስ ሊቃውንትም ይሁን ቀደምት ምሁራን ከጽሁፉ ይዘት አንጻር የንጉሥ ሰሎሞን እንደሆነ ያምናሉ። መክብብ 1፤1 ላይ «በኢየሩሳሌም የነገሠ የሰባኪው የዳዊት ልጅ ቃል» የሚለው መነሻ ሃሳብ ነው። ይሁን እንጂ ንጉሥ ዳዊት መክብብ በሚባል ስም የሚታወቅ ልጅ ስላልነበረው ጥያቄ ያስነሳል።\
ይሁን እንጂ የኢየሩሳሌም ንጉስ፤ ብዙ ሃብትና ጥበብ የነበረው፤ ባለ ብዙ ሚስትና ግዛት ስሎሞን ከሚሆን ሌላ አይደለም ይላሉ። ጽሁፉ የሰሎሞን ነው በሚል የጋራ ስምምነት ቢኖርም አይደለም የሚሉ ወገኖችም ጥቂቶች አይደሉም። ምንም ይሁን ምንም ጽሁፉ በመንፈስ ቅዱስ የተጻፈና በእብራውያንም ዘንድ ከጥንት ጀምሮ የሰሎሞን እንደሆነ ታምኖበት ከኦሪቱ መጻሕፍት ድምር የቆየ ስለሆነ እኛም ያንኑ እንቀበላለን።
May 2, 2012 ብርሃን (1,840 ነጥቦች) የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...