ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Tuesday, 24 November 2020
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

64 bit Version?

ውድ የአዮታ ሶፍትዌር ሰሪዎች!

ስለሶፍትዌሩ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ! ጌታ ይባርካችሁ!

በ64 bit Operating System የሚሠራ ይኖራችኋል? አመስግናለሁ!
May 18, 2012 ቴክኒክ ነክ ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
በጌታ ስም ሰላም እንልሃለን

አዮታ ሶፍትዌር ምንም እንኳን የ32 bit ሶፍትዌር ቢሆንም በ64 bit Operating System ላይም ያለ ችግር ይሰራል። እኛም ራሳችን በአብዛኛው አዮታን የምንጠቀመው በ64 bit Operating System ላይ ነው፤ ስለዚህ እንደሚሠራ እናውቃለን። በመሰረቱ በአብዛኛዎቹ የ32 bit ሶፍትዌሮች በ64 bit ላይ ይሰራሉ። አዮታንም በ32 bit ያዘጋጀንበትም አንዱም ምክንያት በሁለቱም ሲስተሞች ላይ ስለሚሰራ ነው። ያለበለዚያ ተጨማሪ የ64 እና የ32 bit ብለን ሁለት ዓይነት አዮታ ማዘጋጀት ሊኖርብን ነው። ይሄ ግን በእኛ አመለካከት ለጊዜው አስፈላጊ አይመስለንም።

የጌታ ጸጋ ይብዛልህ!

iyesus.com
May 19, 2012 iyesus (7,430 ነጥቦች) የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2020 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...