ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Tuesday, 24 November 2020
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

አገልግሎት ለመተው ምን ላርግ

አገልግሎት መተው ፈልግ ነበር ምን ላርግ ?
Sep 25, 2012 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ

2 መልሶች

0 ድምጾች
በመጀመርያ አገልግሎት ለመተው በምን እንዳሰብክ በትገልጥም አገልግሎት ግን ሰዎች በተለያየ መልኩ ሊያቆሙ ይችላሉ ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች ከሰው ጋር ሲጣሉ ሊያቆሙ
ይችላሉ አንዳንዶች ደሞ በጊዜ አለመመቻት ሊያቆሙ ይችላሉ ።
ነገር ግን የምናገለግለው ኣግዚአብሔርን ከሆነ የትኛውም ነገር ሊያስቆመን አይገባም
አገልግሎት በስፍራ የሚውሰን አይደለም አገልግሎት የእለት ተእለት ኑሮ ነው ።
ያሐዋርያትም አገልግሎት ከዚህ የራቀ አይደለም መፀሐፉም ሲናገር ዕለት ዕለትም
በቤትም በመቅደስም እርሱ ክርስቶስ እንደሆነ መስበክና ማስተማር አይተውም ነበር ነው
የሚለው ስለዚህ ለአንተ ወንድም የምሰጥ አስተያየት እግዚአብሔርን ለማገልገል ጊዜው
አሁን ነው ጽና በርታ ወደቀኝም ወደግራ አትበል ። የእግዚአብሔር አብ ፍቅር የእየሱስ
ክርስቶስ ፀጋ የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ካንተ ጋር ይሁን ።
Oct 8, 2012 ስም-አልባ የተመለሰ
0 ድምጾች
ሰላም እላለሁ
ሞቲቩን(motive)ሰውሮ ጥያቄ ለሚጠይቅ ሰው መልስ መስጠት በጣም ከባድ ይመስለኛል።

አገልግሎት ከእግዚአብሔር የሚሰጥ እንጂ እንደ ገበያ ሸቀጥ ስንፈልግ የምናነሳው ሳንፈልግ የምንጥለው ነገር አይደለም።

ሁለተኛ የምክር እርዳታ የሚያስፈልግህ ሰው ትመስለኛለህ።ስለዚህ በደንብ አድርገው የሚያውቁህ አገልጋዮች ባሉበት አጥቢያ ቤተክርስቲያንህ ችግርህን ብትነግር መፍትሔ ታገኛለህ ብየ አምናለሁ።ካስፈለገ ይጸልዮልሃል።

አገልግሎትን መተው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድርጊት አይደለም።

የጌታ ጸጋ ይብዛልህ፡
Oct 13, 2012 ስም-አልባ የተመለሰ
ከግብፅ የተለቀቅኸው ለዚህ ነው?
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2020 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...