ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Sunday, 29 November 2020
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

አዮታ አዲስ እተም መቼ ነው የሚወጣው?

መቼ ነው አደሱ ሶፍትዌር ይሚወጣው ( የታረመው)?
Oct 7, 2012 ቴክኒክ ነክ ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
ሰላም

ለጊዜው የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን እየሞከርን ነው ያለነው፤ የተወሰነ የተቀጠረ ቀን ግን የለም። ሆኖም አዲስ ሶፍትዌር ስናወጣ በኒውስ ሌተራችን እናሳውቃለን፤ ስለዚህ በድረገጻችን በስተቀኝ በኩል ያለውን መመዝገቢያ ቅጽ በመጠቀም ብትመዘገብ እንደወጣ ወዲያው በኢሜል ይደርስሃል። ቢሳካልን ያለፈውን ማደስ ሳይሆን አዲስ አዮታ ለማውጣት ነው የምናስበው፤ ማለትም በዊንሶውስ ብቻ ሳይሆን በማክም ወዘተ የሚሰራ ማለት ነው። እንግዲህ ታገሱን፤ ከቤተሰብና ከሥራ ውጪ ባለን በትርፍ ጊዜያችን ስለምንሰራው ጌታም ጊዜያችንን ፍሬያማ እንዲያደርግልን ጸልዩልን።

የጌታ ጸጋ ይብዛልህ!

iyesus.com
Oct 8, 2012 iyesus (7,430 ነጥቦች) የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2020 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...